Health Related Services and Materials

የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ መድኃኒትና የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎችና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ ጨረታ

የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ

  •  መድኃኒትና የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎችና መለዋወጫ፤ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት የጨረታ መስፈርቱን የሚያሟሉ፤

  1. በአከፋፋይነት/በችርቻሮ የዘመኑን ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈለ መረጃ ማቅረብ የሚችል፤
  2. TIN Number ያለውና VAT ተመዝጋቢ የሆነ፤
  3. ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺ ብር /CPU) ማቅረብ የሚችል ፤
  4. የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፣
  5. ንብረቶችን እስከቦታው ድረስ ማቅረብ የሚችል፤
  6. የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ካቀረበው ዋጋ 10% ማስያዝ አለበት፤
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሁሉንም ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል ግ/ክ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 40 መግዛት ይቻላል፤
  8. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒውን በፓስታ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  9. ጨረታው ይሔ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት መግዛት ይችላሉ፡፡ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል ግ/ክ/የሥራ ሂደት በይፋ ይከፈታል ፤ዕለቱ በዓል /ዝግ/ ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፤
  10. መሥሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-11-26
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-27 10:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Sheka Zone Tepi General hospital
  • Bid bond: 50,000 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 10, 2026)
  • Posted at: 2026-11-10T10:34:04.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders