Printed Advertising Materials
የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAPC NCB 005/2019 ዓ/ም
የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት |
የጨረታ ዓይነት |
የናሙና መለያ |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የገንዘብ መጠን |
|
001 |
የተለያዩ ህትመቶች ውጤቶች |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
100,000 |
00 |
|
002 |
የተለያዩ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ግዥ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
300,000 |
00 |
|
003 |
የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ግዥ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
30,000 |
00 |
|
004 |
የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ግዥ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
30,000 |
00 |
|
005 |
የሎደር ማሽን ጥገና ግዥ |
በተቋሙ ስፔስፍኬሽን መሰረት |
50,000 |
00 |
|
006 |
የቦቴ ተሽከርካሪ ጥገና ግዥ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
50,000 |
00 |
|
007 |
ሲሲ ቲቪ ካሜራ ግዥ |
በተቋሙ ስፔስፍኬሽን መሰረት |
50,000 |
00 |
|
008 |
የእጅ ሬድዮ ባትሪ እና ቦዲ ካሜራ ባትሪ |
በተቋሙ ስፔስፍኬሽን መሰረት |
150,000 |
00 |
|
009 |
የሲቪል ሰራተኞች አልባላት |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
40,000 |
00 |
|
010 |
የተለያዩ ጥርስ ህክምና መሳሪያዎች |
በተቋሙ ስፔስፍኬሽን መሰረት |
1000,000 |
00 |
|
011 |
የአስክሬን መጠቅልያ ላስቲክ ግዥ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት ናሙና የሚቀርብበት |
30,000 |
00 |
|
012 |
የአስከሬን ማንሻ ገረላቭ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት ናሙና የሚቀርብበት |
20,000 |
00 |
|
013 |
የወንጀል ሰፍራ ማስረጃዎችን ለማሰባሰብ የሚያገለግሉ ማቴሪያሎች ግዥ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
40,000 |
00 |
|
014 |
የኤሌክትሪክ የተሸከርካሪ ጠቅላላ ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
20,000 |
00 |
|
015 |
የተለያዩ የስፖርት ትጥቅ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
1000,000 |
00 |
|
016 |
የፖሊስ ዱላ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት ናሙና የሚቀርብበት |
150,000 |
00 |
|
017 |
የፖሊስ ካቴና |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረትናሙና የሚቀርብበት |
50,000 |
00 |
|
018 |
የፖሊስ ፊሽካ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረትናሙና የሚቀርብበት |
150,000 |
00 |
|
019 |
የተለያዩ ፉርጎ ቀለምና ላምኔሽን ግዥ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
300,000 |
00 |
|
0020 |
ውሃ ኮዳ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
100,000 |
00 |
|
0021 |
ኬንዳ ሸራ/ማት/ምንጣፍ ማሰኖዳ እና የነፍስወከፍ ድንኳን |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
100,000 |
00 |
ስለዚህ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን እና በዘርፉ የተሰማሩ ከመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል ፅሁፍ በግልፅ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
- የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት መቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ አለበት።
- አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም።
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለአዲስ አበባ ፖሊስ ተብሎ በተዘጋጀው ከባንከ በተመሰከረስት ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዶችንና የዋጋ ማቅረቢያዎቸን ፋይናሻል/ሰነዶች በተሰያ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለባቸው።
- ማንኛውንም ተጫራቾቸ የሚያስገባው ሰነድ ፋይናሻል እና ቴከኒካል የጨረታ ሰነድ አንድ አሪጅናልና አንድ ኮፒ በተያየ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር፣ የሚጫረትበትን ዕቃ አይነት በትክከል መፃፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን፤ ስርዝ ድልዝ እና በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን።
- ተጫራቾች የጨረታማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲፒኦ ወይም የባንከ ዋስትና ከቴከኒክ ሰነዶችጋር በአንድ ላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው።
- በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አ/አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ግምጃ ቤት ወይም በክፍል 6 በፍላጎት መግለጫው በተጠቀሰው የማስከበሪያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው።
- በጨረታ ሰነድ በክፍል 6 ውስጥ በሚገኘው የፍላጎት መገለጫ ላይ በሚገለፀው መሰረት ጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው መሰረት ናሙና ማቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች ያቀረቡት ናሙናም ሆነ አሸናፊ መሆናቸው ሲረጋገጥ ያቀርቡአቸው ዕቃዎች ተቋሙ ባወጣው ፍላጎት መግለጫ /specification/መሰረት መሆኑን በተቋሙ የጥራት ኮሚቴ ወይም በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ኤጀንሲ አማካኝነት የሚረጋገጥ ይሆናል።
- ተጫራቾች የቀድመው የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ የነበረው ሊሴ ገ/ማርያም ጀርባ በሚገኘው ኦሊ ታወር 7ኛ ፎቅ ግዥ ጽ/ቤት ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/በመከፈል መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ እንዲሁም በማግስቱ በ11ኛው ቀን እስከ ጠዋት 4፡30 ሰዓት ድረስ ጨረታው ከፍት ሆኖ ስለሚቆይ በተቋሙ ገዢና ፋይናንስ ዋና መምሪያ 7ኛ ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- በጨረታ ሰነዱ ከፍል 2 ላይ በሚጠቀሰው ቀን ከጠዋት 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 5፡00 ሰዓት ሊሆን ይከፈታል።
- ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-11-21
- Bid closing time: 10:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን እስከ ጠዋት 4፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-21 11:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን እስከ ጠዋት 5፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa City Administration Police Commission
- Buyer's registered address: ኮልፌ ቀራዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ምሪያ ከጦርኃይሎች በስተግራ ቀለበት መንገድ ሲወርዱ የቀድሞው ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ሳይደርሱ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Nov 10, 2026)
- Posted at: 2026-11-10T11:50:02.000Z
- Source: Qelal Tenders