Cleaning and Janitorial Equipment and Service
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርስቲ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የጽዳት እቃዎች፣ የባነር ህትመት እና የወፍጮ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር እቃና የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServicePrinting and PublishingPrinted Advertising Materials
Amhara
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርስቲ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 2. የባነር ህትመት እና ሎት 3. የወፍጮ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር እቃና የአገልግሎት ግዥ መፈፀም የፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጯራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
- በዘመኑ ታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
- ከመንግስት የሚጠበቅባቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የተጨማሪ አሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ካላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ሎት 3. የወፍጮ አገልግሎት የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ተመዝጋቢ ከሌለ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ያልሆኑትን እንዲወዳደሩ ይደረጋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በየሎቱ በመክፈል በዩንቨርስቲው ግቢ ቢሮ ቁጠር 19 መግዛት ይችላሉ፡፡
- የሚገዙ እቃዎችን (አገልግሎቶችን) ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በመግለጽ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ከጥቅምት 30/2019 ዓ/ም ጀምሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በዩንቨርሲቲው የግዥ እና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 19 ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ሎት በጨረታ ሰነዱ የተገለፀውን የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን አንድ ወጥ በሆነ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ በዩኒቨርስቲው ግዥ እና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ወይም ቢሮ ቁጥር 19 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጥቅምት 30/2019 ዓ/ም እስከ ህዳር 9/2019 ዓ/ም 4፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ ህዳር 9/2019 ዓ/ም 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት በዩኒቨርሲቲው አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- የመክፈቻው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ዩኒቨርስቲው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 19 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 226 23 60 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
የአማራ ክልል ስቴት የኒቨርስቲ
Tender details
- Deadline: 2026-11-18
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-11-18 10:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: Amhara Regional State University
- Bid document price: 500 (አምስት መቶ ብር) በየሎቱ
- Published on: Be'kur (Nov 09, 2026)
- Posted at: 2026-11-10T13:43:52.000Z
- Source: Qelal Tenders