House and Building Sale

ጸደይ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት መኖሪያ እና ንግድ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ፀ/ባ/ባ/ዲ/004/2019 ዓ/ም

ተ. ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው

ቅ/ፍ

ለጨረታው የቀረበው ንብረት መግለጫ

የጨረታው

መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው

የወጣው

አገልግሎቱ

የሚገኝበት

አድራሻ

ካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት

ቦታ

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ታደለ ሙሉ እምሬ

አቶ ታደለ ሙሉ እምሬ

ዳ/ምኒሊክ

መኖሪያ

ባ/ዳር ከተማ ቀበሌ 14

44099/10

150 ካ/ ሜትር

16,118,8- 06.04

ፀደይ ባንክ ባ/ ዳር ዲስትሪክት የስብሰባ አዳራሽ

ታህሳስ 1/2019 ዓ/ም

ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00

መጀመሪያ ጊዜ

2

ወ/ሮ ማዕዛ መለሰ ከበደ

አቶ መለሰ ከበደ እምሩ

ዳ/ምኒሊክ

ንግድ

ደ/ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 05

ከ/95618

368ካ/ ሜትር

16,076,0- 92.65

ፀደይ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት አዳራሽ

ታህሳስ 1 /2019ዓ/ም

ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00

መጀመሪያ ጊዜ

3

ወ/ሮ መሰረት አስማማው አሸብር

አቶ ይበልጣል ሙጨ መንግስቱ

አባይ ዳር

መኖሪያ

አዴት ከተማ ቀበሌ 05

ከአገ/11239- 0/12

416

5,440,56- 1.82

ፀደይ ባንክ አዴት ቅ/ፍ

ታህሳስ 1 /2019ዓ/ም

ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ለሁለተኛ ጊዜ

የሐራጅ ደንቦች፡-

  1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን ወይም 25 በመቶ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋጋጠ የክፍያ ሰነድ በፀደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
  2. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው የጨረታ ውጤቱን የባንኩ ፕሬዝዳንት ሲያጸድቁ እና ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፁሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡
  3.  የጨረታው አሸናፊው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቅቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ ለተሸነፉ ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወይም ገንዘብ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡
  4.  የሐራጁ አሸናፊ ወይም ገዥ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች የሊዝን ክፍያ ጨምሮ፣ ግብር፣ በዋጋው ላይ የሚጨመር እሴት ታክስም ካለ፣ ከስም ማዛወሪያ ጋር የተገናኙ ክፍያዎች እና ሌሎች በህግ ገዥ እንዲከፍላቸው የተወሰኑ ማናቸውንም ክፍያዎች ይከፍላል፡፡
  5. ተጫራቾች በሐራጁ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ የቀበሌ፣ ፓስፖርት ወይም ብሔራዊ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን ዋና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ግለሰብ ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫ ምዝገባ ጽ/ቤት የፀደቀ መመስረቻ ጽሁፍ፣ ቃለ ጉባኤ ወይም መተዳደሪያ ደንብ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
  6. ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
  7. ለሐራጁ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
  8. ጨረታው በሰንጠረዥ ላይ በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ሰጪው ባይገኙም ጨረታው ገዥ ሀላፊነቱን ይወስዳል፡፡
  9. ንብረቱ በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ (ድርጅት) የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ካጠናቀቀ በኋላ ባንኩ በሚያስቀምጠው ቀናት ውስጥ ንብረቶቹን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ሀላፊነት አይወስድም፡፡ ገዥ በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያዘ ለሚኖር ወጪ ገዥ ሀላፊነቱን ይወስዳል፡፡
  10. በወንድ ስም የተጠቀሰው አንቀጽ ለሴትና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ድርጅቶችም ያገለግላል፡፡ ቤትና ቦታው በሌላ ዕዳ በፍ/ቤት እግድ ያለበት ቢሆንም ባንኩ እግዱን አስነስቶ ስመ ንብረቱን ለገዥ ያዛውራል፡፡
  11.  ባንኩ በማንኛውም ጊዜ እና ምክንያት ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. ለበለጠ መረጃ ፀደይ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት ዘወትር በሥራ ሰዓት በአካል እየቀረቡ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ጸደይ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-12-10
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-12-10 11:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Tsedey Bank S.C.
  • Buyer's registered address: Legahar Orda Building, 8th Floor room No-804
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Be'kur (Nov 09, 2026)
  • Posted at: 2026-11-10T13:07:51.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders