House and Building Foreclosure

ዳሸን ባንክ ባህር ዳር ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0354/26

ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ተ.

ቁ

የተበዳሪው

ስም

አበዳሪው

ቅርጫፍ

የአስያዥ

ስም

ቤቱ የሚገኘበት አድራሻ

የንብረቱ

አይነት

የጨረታ

መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት

ከተማ

ቀበሌ

የካርታ

ቁጥር

የቦታው

ስፋት

ቀን

ሰዓት

 1

አቶ እዘዲን ሻፊ ከማል

ባሕር ዳር

ወ/ሮ ሰንያ ሁሴን ዳውድ

ባሕር ዳር

14

8070/2016

250

ካ.ም

መኖሪያ ቤት

10,671,941

ህዳር

30/2019

4፡00-6፡00

 2

አቶ ጌታቸው መኮነን ሲሳይ

ግሽ አባይ

አቶ ምስጋናው ፀጋየ

ባሕር ዳር

11

9811/2015

200 ካ.ሜ

መኖሪያ ቤት

11,652,415

ታህሳስ

02/2019

4፡00-6፡00

  1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በጨረታዉ ዕለት ይዘዉ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታዉ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀዉ ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
  3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዥዉ ይከፍላል፡፡
  4. የጨረታዉ አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፈል ግን ጨረታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት (ሲፒኦ) ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  5. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ብቻ ነዉ፡፡
  6. በጨረታዉ ላይ አስያዥና ተበዳሪዉ ወይም ህጋዉ ወኪሎቻቸዉ መገኘት ይችላሉ ባይገኙም ጨረታዉ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
  8. ጨረታዉ ተጀምሮ በተቀመጠዉ ሰዓት ዉስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 320 72 01 ደዉሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ዳሸን ባንክ ባህር ዳር ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-12-11
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-12-11 10:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Be'kur (Nov 09, 2026)
  • Posted at: 2026-11-10T13:09:54.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders