House and Building Foreclosure

የድርጅት ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ አዲሱ ጋሹ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ መ/ር አየነው ነብዩ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ፤ አፈ/ተከሳሽ የተወሰነበትን ገንዘብ ለመከፈል ፈቃደኛ ባለመሆኑ ምክንያት፤ የአፈ/ተከሳሽ ወላጅ እናት በወ/ሮ አለም መኮነን የተመዘገበ ንብረት በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 01፣ በሰሜን ጌታሁን ቦረቦር፣ በደቡብ ቴሌ፣ በምስራቅ እብስቱ ዋሴ፣ እንዲሁም በምእራብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኝ፤ የድርጅት ቤት መነሻ ዋጋ ሳይጠብቅ የጨረታ ማስታወቂያው ከጥቅምት 30/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 30/2019 ዓ.ም በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ፤ ታሕሳስ 1/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡30 ስለሚሸጥ፤ መግዛት የምትፈልጉ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-12-10
  • Bid closing time: 11:30
  • Bid opening: 2026-12-10 11:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Guagesa Skudade Woreda Court
  • Published on: Be'kur (Nov 09, 2026)
  • Posted at: 2026-11-10T13:38:58.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders