Accounting and Auditing, Accounting System Design
እኖታት ን እኖታት በጎ አድራጎት ድርጅት የ2026 በጀት ዓመት ሂሳብዋን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ትፈልጋለች
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
እኖታት ን እኖታት በጎ አድራጎት ድርጅት በምዝገባ ቁጥር 0546 ተመዝግባ በመሥራት ላይ ያለች ስትሆን የ2026 በጀት ዓመት ሂሳብዋን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ትፈልጋለች።
ስለሆነም ከዚህ በታች ባለው መስፈርት መሠረት ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።
1. የሙያ ማረጋገጫ ያላችሁ፣
2 . የንግድ ፍቃድ ያላቸሁ እና ያሳደሳችሁ፣
3. የዘመኑን ግብር ስለ መክፈል መረጃ ማቅረብ የምትችሉ፣
4. ከፌዴራል ወይም ክልል ኦዲተር መሥሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ፣
እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ከታች በተገለፀው አድራሻ መወዳደር እንደምትችሉ እንገልፃለን።
አድራሻ:- ስልክ ቁጥር +2519 14 769 319
+251914746868
+251914720866
+251344410263
- ፖ.ሳ.ቁ 1284
መቐለ
እኖታት ን እኖታት በጎ አድራጎት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-11-21
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-11-21 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Tigray
- Publishing entity: MUMS FOR MUMS Charity Organization
- Published on: Addis Zemen (Nov 11, 2026)
- Posted at: 2026-11-11T11:08:35.000Z
- Source: Qelal Tenders