Materials
የኢትዮጵያ ማረሚያ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ስፖርት ቱታ፣ ቶርሽን ጫማ፣ የተለያዩ ሲቪል አልባሳት፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የተለያዩ የመጽሐፍት ህትመት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ማረሚያ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ስፖርት ቱታ ቶርሽን ጫማ፣ የተለያዩ ሲቪል አልባሳት እና የተለያዩ የመጽሐፍት ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከሥራው ጋር የተገናኘ በዘመኑ የታደሠ የንግድ ፍቃድ፤ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው የሀገር ውስጥ የድጋፍ ደብዳቤ ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር የሚሰጠውን የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፊኬትና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎች ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
ተጫራቾች የጨረታ መመሪያና የዕቃ ዝርዝር መግለጫ የሆነውን የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመያዝ ዘወትር በስራ ሠዓት ከአ/አበባ በደብረብርሃን መስመር 63 ኪ/ሜትር ርቀት ላይ በስተቀኝ በኩል በሚገኘው የኢትዮጵያ ማረሚያ ኮሌጅ ሂሳብና በጀት ቢሮ ቁጥር 12 በመምጣት መግዛት የምትችሉ ሲሆን፦
|
ተ.ቁ |
የእቃው ዓይነት |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ስፖርት ቱታ ቶርሽን ጫማ፣ የተለያዩ ሲቪል አልባሳት የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የተለያዩ የመጽሐፍት ህትመት ግዥ |
ህዳር 18/03/2019ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል |
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ሲፒኦ ብር 50,000.00/ሃምሳ ሺህ/ ብር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተረጋግጦ በሚሰጥ (CPO) በማሠራት የጨረታ መወዳደሪያ ፖስታ ውስጥ በማስገባትና በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡የሚቀርበው ጨረታ ሠነድ በአማርኛ መሆኑን እየገለፅን መ/ቤቱ የተሻለ አመራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እናሳስባለን።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፦ 0116720000 እና 0920169144 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የኢትዮጵያ ማረሚያ ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-11-27
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-11-27 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የኢትዮጵያ ማረሚያ ቤት ኮሌጅ
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Nov 13, 2026)
- Posted at: 2026-11-13T07:20:03.000Z
- Source: Qelal Tenders