Textile, Garments and Uniforms

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ድርጅቱ ፋብሪካ ለክር ማምረቻ ግብዓት የሚሆነ የተዳመጠ ጥጥ (Lint Cotton) እና የፖሊስተር ፋይበር (Polyester Staple Fiber) በግልፅ ጨረታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አወዳድሮ ውል በመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በግዥ መለያ ቁጥር (ብ.ግ.ጨ.ቁ BTSC/NCB/G/07/2019)

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ድርጅቱ ፋብሪካ ለክር ማምረቻ ግብዓት የሚሆነ የተዳመጠ ጥጥ (Lint Cotton) እና የፖሊስተር ፋይበር (Polyester Staple Fiber) በግልፅ ጨረታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አወዳድሮ ውል በመግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

 

ብዛት

1

የተዳመጠ ጥጥ (lint Cotton)

 

ለቀጭን ፈታይ (ሪንግ ፍሬም)

420 ቶን

ለኦፕን ኢንድ

226 ቶን

2

የፖሊስተር ፋይበር (Polyester Staple Fiber)

 

ረጃጅም ጭራ ርዝመት

100 ቶን

መካከለኛ ጭራ ርዝመት

174 ቶን

በዚህም መሠረት በግልፅ ተጫራቾች ከዚህ በታች ጨረታው ላይ የሚሳተፉ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ማሟላትና ማቅረብ አለባቸው።

1. የታደሰ ንግድ ፈቃድና የምዝገባ ምስክር ወረቅት፤

2. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሠርተፍኬት፣

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሠርተፍኬት፤

4. በጨረታ ለመሳተፍ ከግብር ነፃ ስለመሆን አግባብ ካለው የገቢዎች መ/ቤት ደብዳቤ፤

5. የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን ቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር (The BULUKO TEXTLE SHARE COMPANY) በባንክ የተረጋገጠ በሲፒኦ ወይም የባንክ ያልተገደበ ዋስትና (ጋራንቲ) ማቅረብ የሚችል።

6. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል በሸገር ከተማ ፉሪ ክ/ከተማ (ኬንተሪ  ወደ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ 1.3 ኪ/ሜ ላይ) በድርጅቱ ቅጥር ግቢ የግዥና አቅርቦት መምሪያ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00ሰዓት መግዛት ይቻላል።

7. ጨረታው ህዳር 22 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት 4፡30 ሰዓት ላይ በግልፅ ይከፈታል።

8. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 46 81 73 02 ደውለው መጠየቅ ይችላል።

9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:-
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር
ኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት
ሸገ ከተማ፣ ፉሪ ክ/ከተማ (ከኤንትሪ ሠደ ቡታጅራ መንገድ 1.3 ኪ.ሜ)
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር

 


Tender details

  • Deadline: 2026-12-01
  • Bid closing time: 10:15
  • Bid opening: 2026-12-01 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Buluko Textile Share Company
  • Buyer's registered address: ሸገር ከተማ፣ ፉሪ ክ/ከተማ (ከኬንትሪ ወደ ቡታጅራ መንገድ 1.3ኪ.ሜ) የቀድሞው አይካ አዲስ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ
  • Bid document price: 1000 (አንድ ሺህ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Nov 14, 2026)
  • Posted at: 2026-11-14T08:41:35.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders