House, Building and Warehouse
የአዳማ ከተማ አስተዳደር በከተማ አስተዳደር በመልካ አዳማ ወረዳ በሚገኘው መነሃሪያ ውስጥ ያለውን ህንፃ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ከተማ አስተዳደር በከተማ አስተዳደር በመልካ አዳማ ወረዳ በሚገኘው መነሃሪያ ውስጥ ያለውን ህንፃ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት ማንኛውም ለጨረታ የቀረቡትን ሱቆች ለመከራየት የሚፈልግ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በስንቄ ባንክ የአካውንት ቁጥር 1054551161211 በመክፈል ፖስታ ቤት አካባቢ በሚገኘው የከተማው መስተዳድር ህንፃ በአዳማ ከተማ ገንዘብ/ፅ/ቤት ሶስተኛ ፎቅ ግዢ ክፍል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል።
ጨረታው የሚከፈተው በ22 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በተጫራቾች መመሪያ ላይ በተገለፀው ፕሮግራም መሰረት ይሆናል፣ የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ላይ የሚውል ከሆነ በተከታዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0938-70-91-02 ይደውሉ
በአዳማ ከተማ መስተዳድር የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-12-09
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ድረስ
- Bid opening: 2026-12-10 09:00
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ቀናት ቆይቶ በ22 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Adama City Finance and Economic Development Bureau
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Nov 16, 2026)
- Posted at: 2026-11-16T11:20:59.000Z
- Source: Qelal Tenders