House, Building and Warehouse

በአ.ብ.ክ.መ የገንዘብ ቢሮ በምስራቅ ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ስር የሚገኘው የጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳር ቡድን በ2019 ዓ/ም ከፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በተገኘው የበጀት ድጐማ በፈንደቃ ታዳጊ ከተማ ላይ በባለሙያ ተዘጋጅቶ በቀረበው የሥራ ዝርርና ዲዛይን መሠረት ብዛታቸው 6 (ስድስት) የአረጋውያን መኖሪያ-ቤቶችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአ.ብ.ክ.መ የገንዘብ ቢሮ በምስራቅ ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ስር የሚገኘው የጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳር ቡድን በ2019 ዓ/ም ከፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በተገኘው የበጀት ድጐማ በፈንደቃ ታዳጊ ከተማ ላይ  በባለሙያ ተዘጋጅቶ በቀረበው የሥራ ዝርርና ዲዛይን መሠረት ብዛታቸው 6 (ስድስት) የአረጋውያን መኖሪያ-ቤቶችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ  ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸውና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ከሚመለከተው የገቢ ሰብሳቢ ተቋም የታክስ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3.  የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት  ያለውና ኮፒውን ከመጫረቻ ሠነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. ተጫቾች በአማራ ክልል ኮንስትራክሽን ባለስልጣን  በግንባታ ተቋራጭነት የተመዘገበ፣የተቋራጭ ደረጃ የተሠጠውና የታደሠ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈልና ቢሮ ቁጥር 5 በመደበኛ የጨረታ ሠነዱን  ማግኘት ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና  ብር 300,000 (ሶስት መቶ ሽህ ብር) በአገር ውስጥ ከታወቀ ባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሲፒ.ኦ ፣በሁኔታ ላይ ያልተመሠረት የባንክ ዋስትና ወይም በሌተር ኦፍ ክሬዲት ለብቻው በትንሽ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

7. የጨረታ መክፈቻ ቀኑን በተመለከተ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት ታትሞ ይቆይና በ21ኛው ቀን 3፡30 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00  ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ግዥ ቢሮ ቁጥር 8 በግልፅ ይከፈታል፡፡ እለቱ የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ስዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡

8.  በጨረታ ላይ የተሳተፉ ተጫራቾች በራሳቸው ግላዊ ችግር ምክንያት በመክፈቻው ስነስርዓት ላይ ባይገኙም ግዥ ፈፃሚውን መስሪያ ቤት ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም፡፡

9. መስሪቤታችን የጨረታ ግምገማውን ዝቅተኛ ቴኪኒካ መስፈርቱን ያሟ ተጫራቾች መካከል በሎት የዋጋ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበውን ተጫራች በመምረጥ ይሆናል

10. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ፖስታ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ45 ተከታታይ ቀናት ፅንቶ የሚቆይ ሲሆን ግዥ ፈፃሚው መስሪያቤት 20በመቶ ጨምሮም ሆነ ቀንሶ የመግዛት መብት አለው፡፡

11. በጨረታ ተወዳድሮ አሸናፊ  ከሚሆነው ተጫች ሰባት በመቶ የግንባታ መያዣ እና ሶስት በመቶ የቅድመ ግብር ተቀናሽ ይደረጋል፡፡

12. ማንኛውም ዕጩ ተጫራች የጨረታ ማስታዎቂያው ከታተመበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነድ ማሻሻያ ጥያቄ በጽሁፍ ካቀረበ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ የሚስተናግድ ሲሆን ከዚህ ቀን በኋላ የሚመጣ ጥያቄ ተቀባይነት የለውም፡፡

13. ተጫራቾች በግዥና የተሠጣቸውን መደበኛ የጨረታ ሠነድ ምንም አይነት የይዘት ለውጥ ወይንም ማሻሻ ሳያደርጉ የዋጋ መሙያውን በአንድ ፖስታ ፣የጨረታ ማስከበሪያውን ለበሌላ ፖስታ፣ሌሎች ሠነዶችን በአንድ ሌላ ፖስታ ለየብቻ በማሸግና ማህተም በማድረግ 3ቱን ፖስታዎች በአንድ ትልቅ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ፣ ስም፣ማህተምና አድራሻ  በመፃፍ  ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 8 ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

14. በጨረታው ላይ የልዩ አስተያየት ተጠቃሚዎች ካሉ በመመሪያው መሠረት ተፈፃሚ የሚሆን ይሆናል፡፡

15. ተጫራቾች የሚሠሩ ቤቶችን ዲዛይንና የስራ ዝርዝር በመስሪያ ቤታችን ከተዘጋጀው የግንባታ ግዥ መደበኛ የጨረታ ሠነድ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

16. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

17. ተጫራቾች ስለ ጨረታው ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር  058 178 0130/058 771 14 22 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-12-07
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት ታትሞ ይቆይና በ21ኛው ቀን 3፡30
  • Bid opening: 2026-12-07 10:00
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት ታትሞ ይቆይና በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: East Gojam Zone Gozamen F/E/D/Bureau
  • Bid bond: 300,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Be'kur (Nov 16, 2026)
  • Posted at: 2026-11-16T14:05:18.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders