House, Building and Warehouse

የግዮን ሆቴል ድርጅት በቅጥር ጊቢ ውስጥ በወንዝ ዳር አካባቢ፣ በዋናው መናፈሻ የሚገኝ ሕንፃ ለንግድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ እና የጥበቃና ደህንነት አገልግሎት ሥራን ማሰራት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየትና ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዮን ሆቴል ድርጅት በቅጥር ጊቢ ውስጥ በወንዝ ዳር አካባቢ፣ በዋናው መናፈሻ የሚገኝ ሕንፃ ለንግድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ እና የጥበቃና ደህንነት አገልግሎት ሥራን ማሰራት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየትና ማሰራት ይፈልጋል።

  • ሎት 1 ለጤና ማዕከል……………………580 ካሬ
  • ሎት 2 ለንግድ ቤት……………………….150 ካሬ
  • ሎት 3 ጥበቃና ደህንነት አገልግሎት ሥራ
  • ሎት 4 ዩኒቲ ሜዳ ላይ ያለው ቤት ጠቅላላ ካሬ……..113.05 ካሬ

ለሎት 2 የተፈቀደ የንግድ ኣይነቶች

  • ለካፌ እና ለሬስቶራንት
  • ለዲኮርና አበባ መሸጫ
  • ለሶቬኒር ሱቆች
  • ለውበት ሣሎን
  • ለባህል አልባሳት መሸጫ ሱቆች
  • ለተለያዩ ሱቆች እና ... ወዘተ

ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

ለሎት 1 የጤና ማዕክል በካሬ 1200 እና ከሽያጭ ድርሻ ከፍፍል በፐርሰንት በተጨማሪ ወርሃዊ ገቢን በጋራ ለመስራት ፈቃደኛ ሆኖ የሁለቱንም ክፍያ የሚፈፅም ሲሆን ወርሃዊ የድርሻ ገቢን በተመለከተ ከአጠቃላይ ሽያጭ በመቶኛ በሚያስገቡት የጨረታ ሰነድ ላይ መግለፅ ይጠበቅባቸዋል

ለሎት 2 መነሻ የጨረታ ዋጋ በካሬ 1200 ይሆናል

  • ሎት 3 ዝርዝር በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ላይ ይገለፃል
  • ሎት 4 ለፎቶ ግራፍና ዲኮር ሥራ ሲሆን በካሬ የጨረታው መነሻ ዋጋ በሚሽጠው ጨረታ ሰነድ ላይ ይገለፃል፡፡
  • ለሎት 2 ለሚሠሩት የንግድ ሥራ ፕሮፖዛል ማቅረብ የሚችሉ፤
  • በዘርፉ ለሚሰማሩበት ሙያ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤
  • የንግድ ምዘገባ ሰርተፍኬት፤
  • የቢዎች ከፊላንስ ማቅረብ የሚችሉ
  • /TN NO / የግብር መለያ ቁጥር/ ሰርተፍኬት ያለው፤
  • /VAT/ ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያለው፣
  • የሚከራዩትን የንግድ ቤት ከተማ አስተዳደሩ በሚያወጣው ስታንዳርድ መሠረት የተጀመሩ የእድሳት ሥራውን በራሣቸው ወጪ ለማጠናቀቅ እና ለስድስት ወር ውል ለመግባት ፈቃደኛ የሆኑ!
  • ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ሎት 1 እና 2 ጨረታ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ ለሎት3 እና ሎት4 500/አምስት መቶ ብር/ በሆቴሉ እንግዳ መቀበያ በመክፈል ለእያንዳንዱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከፋሲሊቲ መምሪያ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115513222 Ext 5429/5163 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
  • የሥራ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ ሀሙስ ጠዋት 2፡00 – 6፡oo ከሰዓት 7፡00 – 11፡oo አርብ ጠዋት ከ2፡00–5፡30 ከሰዓት 7፡30 እስከ 11፡oo

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የግዮን ሆቴሎች ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-30
  • Bid closing time: 10:15
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-30 10:30
  • Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ghion Hotels Enterprise
  • Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Published on: Addis Zemen (Nov 16, 2026)
  • Posted at: 2026-11-16T11:45:05.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders