House and Building Sale

በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት የባሕርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ ከሳሸ እነ ይነገስ አለሙ 2 ሰዎች

አፈ/ተከሳሽ ሀዊት ያሲን

መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከስ ክርክር ጉዳይ በወ/ሮ ሀዊት ያሲን ስም የተመዘገበውን በዳንግላ ከተማ አስተዳዳር 05 ቀበሌ በምስራቅ የቦታ ቁጥር 121፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ክፍት ቦታ፣ በደቡብ የቦታ ቁጥር 122 መካከል ተወስኖ የሚገኘውን በ150 ካ.ሜ ቦታ ላይ የተሰራ የመኖሪያ ቤት ግምት ብር 1,188,645.58 /አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሰማኒያ ሰምንት ሺህ ስድስት መቶ አርባ አምስት ብር ከሀምሳ ስምንት ሳንቲም/ ፣የዶርም ቤት ግምት ብር 308,725.89 /ሶስት መቶ ስምንት ሺህ ሰባት መቶ ሃያ አምስት ብር ከሰማኒያ ዘጠኝ ሳንቲም/ እና የቦታ ግምት ብር 262,500 /ሁለት መቶ ስልሳ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር/ በአጠቃላይ የመነሻ ዋጋ ብር 1,759,871,47 አንድ ማሊዮን ሰባት መቶ ሀምሳ ዘጠኝ ሺህ ስምንት መቶ ሰባ አንድ ብር ከአርባ ሰባት ሳንቲም/ ሆኖ በ10/04/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ መኖሪያ ቤቱ በሚገኝበት ቦታ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞ/85 በፀደይ ባንክ ወዲያውኑ ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል።

በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት የባሕርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-12-19
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-12-19 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Bahir Dar and Localities High Court
  • Published on: Addis Zemen (Nov 15, 2026)
  • Posted at: 2026-11-16T11:42:30.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders