House and Building Foreclosure

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት፣ ለስጋ ማምረቻ eat processing የሚውል መጋዘን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቁጥር ሲባ/ቺሌኦ /ሐራጅ /ዐ7/2019

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እንደተሻሻለው በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

 

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ከተማ/ክ/ከተማ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

 

ቀን

 

ሠዓት

 

1

በረከት ወርቁ አደራ

በረከት ወርቁ አደራ

ኦዳ

መኖሪያ ቤት

ሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ታቦር ክ/ከተማ ፌራ ቀበሌ

31849

 

200 ካ.ሜ.

 

12,337,703.27

14/4/2019

 

4:30-6:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

2

አሊ ሐላኬ ቦሩ

አሊ ሐላኬ ቦሩ

ኦዳ

ለስጋ ማምረቻ eat processing) የሚውል መጋዘን

ምስራቅ ሸዋ ዞን ሎሜ ወረዳ ሙዳ ሰንቀሌ ቀበሌ

756/1700117/16

 

40,000 ካ.ሜ

 

48,217,693.17

12/4/2019

 

4:30-6:00

 

ለመጀመሪያ

ጊዜ

 

የሐራጁ ደንቦች፤

1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.አ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአሥራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።

2. በሐራጅ ሂደት ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች ማን እንደሆነ ብቻ የሚገለፅ ሲሆን ጨረታውን ያሸነፈው ሰው አካል ስለማሸነፉ በሚመለከተው የባንኩ አካል ከተረጋገጠ በኋላ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ይሰጠዋል።

3. ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።

4. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።

5. ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ ተራ ቁጥር 1 ላይ ለሚገኘው ንብረቶቹ የሚገኙበት ቦታ ተራ ቁጥር 2 ላይ ለሚገኝ ንብረት አዳማ ከተማ ሲንቄ ባንክ አዳማ ዲስትሪከት ይሆናል።

6. በጨረታው ቀን ከ4፡30 እስከ 5፡00 የተጫራቾች ምዝገባ ሰዓት ሲሆን፣ ከ5፡00 ሰዓት በኋላ የተጫራች ምዝገባ አይኖርም። ከ5፡00-6፡00 ሐራጁ የሚካሄድበት ጊዜ ይሆናል።

7. ለስም ዝውውር የሚከፈል ክፍያ እንዲሁም የሊዝ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ከግብር ጋር ተያያዥ የሆኑ ክፍያዎችን ገዢው አሸናፊው ይከፍላል።

8. የንግድ ማህበራትን በመወከል መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ የማህበሩን ህጋዊ ሰውነት ያለው መሆኑን የሚያረጋግጥ የመመስረቻ ወይም የመተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ህጋዊ የውክልና ስልጣን ሰነድ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ለሐራጅ የቀረቡ ንብረቶችን ለመጎብኘት የሚፈልግ ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል።

11. ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው።

12 ለተጨማሪ መረጃ የሲንቄ ባንክ ህግ አገልግሎት ክፍል ስልክ ቁጥር (+251-11 557-6016) ፤ ኦዳ ቅርንጫፍ (011 557 1965) ላይ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ሲንቄ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-12-23
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-12-23 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Siinqee Bank Share Company
  • Buyer's registered address: Joseph Tito Street, Kazanchis, adjacent to Nega City Mall, Oda Tower
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Nov 16, 2026)
  • Posted at: 2026-11-16T12:24:43.000Z
  • Buyer website: https://siinqeebank.com/
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders