Other Sales
ቡና ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
የተለያዩ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቡባ/ፋማዳ/ሽጨ/012/26
ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ.97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ቤቶችን፤
|
ተ.ቁ. |
የባለይዞታው ስም |
ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ይዞታ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የወጣው |
|||
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
ከተማ ክ/ከተማ/ቀበሌ ወረዳ/የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
||||
|
1 |
ቡና ባንክ አ.ማ. |
የመኖሪያ ቤት |
ጋምቤላ ከተማ ቀበሌ 05 የቤት ቁጥር አዲስ |
30805/07 |
300 ካ.ሜ. |
3,554,071.34 |
ለሶስተኛ ጊዜ |
|
2 |
ቡና ባንክ አ.ማ. |
መጋዘን |
ሞጆ ከተማ |
3542/2010 |
4000 ካ.ሜ. |
29,033,218.88 |
ለሶስተኛ ጊዜ |
|
3 |
ቡና ባንክ አ.ማ. |
ህንጻ |
አክሱም ከተማ ቀበሌ 01 |
82/ድ/97 |
600 ካ.ሜ. |
11,745,719.62 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
4 |
ቡና ባንክ አ.ማ. |
የመኖሪያ ቤት |
ሸገር ከተማ ገፈርሳ ጉጄ |
OR00012362911/019 |
200 ካ.ሜ. |
3,515,942.25 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
5 |
ቡና ባንክ አ.ማ. |
የመኖሪያ ቤት |
ሸገር ከተማ ፉሪ ክ/ከተማ |
L/S/15270/2000 |
200 ካ.ሜ. |
6,331,864.20 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
6 |
ቡና ባንክ አ.ማ. |
የመኖሪያ ቤት |
በም/ሸዋ ዞን ሆለታ |
WBIFL/10422/14 |
200 ካ.ሜ. |
4,296,697.41 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
7 |
ቡና ባንክ አ.ማ. |
የመኖሪያ ቤት |
ሃና ማርያም ወረዳ 11 |
ዴ2/16/184/9369/ 000756/01 |
147.69 ካ.ሜ. |
20,591,593.82 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
8 |
ቡና ባንክ አ.ማ. |
መጋዘን |
ባህር ዳር ከተማ ዳግማዊ ምንሊክ ክ/ከተማ |
ባህኢፓ/0077/09 |
6000 ካ.ሜ. |
57,958,195.42 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
9 |
ቡና ባንክ አ.ማ. |
የመኖሪያ ቤት |
ዲላ ከተማ ሆሮርሳ ቀበሌ |
1744/2014 |
397 ካ.ሜ. |
1,882,715.77 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
10 |
ቡና ባንክ አ.ማ. |
የመኖሪያ ቤት |
ሱሉልታ |
OR00002031905016 |
400.41ካ.ሜ. |
13,085,630.46 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
11 |
ቡና ባንክ አ.ማ. |
የመኖሪያ ቤት |
ጎንደር ከተማ አዘዞ 01 ፣ ቀበሌ 20 / ኮንዶሚኒየም/ |
5916/16 |
43.64 ካ.ሜ. |
2,531,120.00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
12 |
ቡና ባንክ አ.ማ. |
የመኖሪያ ቤት |
አዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክ/ከተማ (ተግባረእድ አልሳም ሪልስቴት) |
AA00030901044 |
182.756 ካ.ሜ. |
21,931,200.00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
እንዲሁም ቡና ባንክ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ማለትም ካዝናዎችን፣ የውሃ ማጣሪያዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ላይት ቦክሶችን፣ የጥበቃ ቤቶችን፣ ጄኔሬተሮችን፣ የእንጨት ካውንተሮችን፣ የገንዘብ ቤት በሮችን፣ የኮምፒዩተር ማስቀመጫዎችን፣ ኮመዲኖዎችን፣ ትኬት ፕሪንተሮችን፣ ፓስቡክ ፕሪንተሮችን፣ የብር መቁጠሪያ ማሽኖችን፣ መልቲፈንክሽናል ፕሪንተሮችን፣ ፕሪንተሮችን፣ የሂሳብ ማሸን፣ ራክ ካቢኔቶችን ፣ ፓች ፓናሎችን፣ የዶላር መለያ ማሸኖችን፣ ስካነሮችን፣ ኤርጎኖሚክ ፉል ሜሽ ሃይ ባክ ወንበሮችን፣ ኤርጎኖሚክ ሃፍ ሜሽ ሚዲየም ባክ ወንበርን፣ የጥበቃ መፈተሻ ማሽኖችን፣ ዩሌግድ የእንግዳ ወንበሮችን፣ ሶርቲንግ ቴብል፣ የጨርቅ ሃይ ባክ ወንበሮችን፣ የጨርቅ ሎው ባክ ወንበሮችን፣ የቆዳ ሃይ ባክ ወንበሮችን፣ ማኔጅሪያል ወንበሮችን፣ ባለሶስት መቀመጫ ወንበሮች፣ ባህላዊ ወንበር፣ ቴለር ስቱሎች፣ ሜሽ ገስት ቼር ወንበሮችን፣ ካሸ ቦክሶችን፣ ፋክስ ማሽኖችን፣ ፋይል ካቢኔቶችን፣ የኮት መስቀያዎችን፣ የስልክ ቀፎዎች፣ የተለያዩ ዕቃዎች እና የፅህፈት መሣሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጨረታ ሰነዱ መግለጫዎች
1. ንብረቶቹን መግዛት ለሚፈልጉ ተጫራቾች ወሎ ሰፈር አደባባይ ጋራድ ህንፃ B(ቢ.)ታወር 7ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ ንበረት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከህዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ህዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት በማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ በመቅረብ ወይም የባንኩን የዲጅታል አማራጮች በመጠቀም በሂሳብ ቁጥር 1019601000609 የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ገቢ በማድረግ እና ገቢ የተደረገበትን ማስረጃ በማቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
2. ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በመሙላት እስከ ህዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም. ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ አለባቸው። የጨረታው ሳጥን በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሸጎ ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ጋራድ ህንፃ B(ቢ.)ታወር 7ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
3. ለቤቶቹ እና ለተሸከርካሪው የውጭ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ መነሻውን 10% እና የውስጥ ተጫራቾች 5% እንዲሁም ለተለያዩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶች፣ የፅህፈት መሣሪያዎች ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00 (አምስት ሺህ ብር) በቡና ባንክ አ.ማ.ወይም “Bunna Bank s.c. ስም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. የጨረታ አሸናፊ ከቤቶቹ ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህጉ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው / አሸናፊው/ ይከፍላል፤ የተሸከርካሪው የጨረታ አሸናፊ ካሸነፈበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% መክፈል የሚጠበቅበት ሲሆን ፣ አሸናፊው ባሸነፈበት ዋጋ እና የመንገድ ትራንስፖርት በሚገምተው የተሽከርካሪው ግምት ልዩነት ሊከፈል የሚገባውን የተጨማሪ እሴት ታክስ የጨረታው አሸናፊ የመክፈል ግዴታ አለበት እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶች፣ የፅህፈት መሣሪያዎች ጨረታ አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) የመክፈል ግዴታ አለበት።
5. የጨረታው አሸናፊ ለሚገዛው ተሸከርካሪ ክሊራንስ ለማውጣት ለመንገድ ትራንስፖርት የማስገመቻ ክፍያ መክፈል ይጠበቅበታል።
6. የጨረታው አሸናፊ የጨረታ ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ ክፍያ በመፈፀም ቤቱን ከባንኩ መረከብ ይኖርበታል። ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ተደርጎ የጨረታ አሸናፊነቱ ይሰረዛል።
7. በየከተማው የሚገኙ ተጫራቾች ቤቶቹን ከቅርንጫፎች ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል፤ የተሸከርካሪው ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ጀምሮ እስከ ህዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ከላይ በተገለፀው ቦታ በመገኘት መመልከት ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶች፣ የፅህፈት መሣሪያዎች መመልክት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው አድራሻ መሠረት ዘወትር በስራ ሰዓት መመልከት ይችላል።
8. ጨረታውን ያላሸነፉ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ገንዘብ የጨረታው ውጤት በተገለፀ ከአምስት ቀናት በኋላ መውሰድ ይችላሉ።
9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ - ዋናው መ/ቤት 011-126-4367/ 011-557-7291/ 011-126-1901
- ጋምቤላ ቅርንጫፍ በ 047-551-0079 / 047-551-0149 ፣
- ሞጆ ቅርንጫፍ በ 022-236-4923 / 022-236-4810 ፣
- አክሱም ቅርንጫፍ በ 034-275-7717/ 047-275-7984፣
- ገፈርሳ ቅርንጫፍ በ 011-260-1356 / 011-260-1602 ፣
- ፉሪ ቅርንጫፍ በ 011-380-2103 / 011-380-2011 ፣
- ሆለታ ቅርንጫፍ በ 011-261-0537 / 011-261-0765 ፣
- ባህር ዳር ዲስትሪክት በ 058-320-3895 / 058-320-2209 ፣
- ዲላ ቅርንጫፍ በ 046-131-3965 / 046-131-2391 ፣
- ሱሉልታ ቅርንጫፍ በ 011-161-7993 / 011-161-7592 ፣
- ጎንደር አዘዞ ቅርንጫፍ በ 058-211 2663/ 058-211 2054 መጠየቅ ይቻላል።
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ !
Tender details
- Deadline: 2026-12-03
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-12-03 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bunna Bank S.C.
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Fortune (Nov 15, 2026)
- Posted at: 2026-11-16T12:45:44.000Z
- Buyer website: https://bunnabanksc.com/
- Source: Qelal Tenders