Raw Materials and Supplies
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በብር ሸለቆ ም/ዘ/ማ/ጣቢያ የተለያዩ ለዘር የማይሆኑ ሰብሎች 15,000 ኩንታል አንደኛ ደረጃ የምግብ በቆሎ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በብር ሸለቆ ም/ዘ/ማ/ጣቢያ
- የተለያዩ ለዘር የማይሆኑ ሰብሎች 15,000 ኩንታል አንደኛ ደረጃ የምግብ በቆሎ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ፡-
- የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድና የዘመኑን የመንግስት ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለአንድ ሎት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት የአገልግሎቱን ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) በአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ስም ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለፀው መሠረት የጨረታውን ሰነድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ለአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በማለት የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ወይም አገልግሎቶች ትክክለኛ ስምና አድራሻ በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስር /10/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ በሥራ ሰዓት በኢንተርኘራይዙ ዋና መስሪያ ቤት ባሕር ዳር ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
- ድርጅቶች ዋጋ ከሞሉበት ሰንጠረዥ ላይ እርጥብ ማህተም ወይም ፊርማ ማድረግ አለባቸው፡፡
- የተለያዩ ንፁህ ሰብሎች የምግብ እህሎች በተመለከተ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ ናቸዉ፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባሕር ዳር ከተማ በአለ በጅምላ ግቢ ዉስጥ በሚገኘዉ በአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ቢሮ 10ኛው ቀን (ቀኑ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን) በ8፡30 ይከፈታል፡፡
- ኢንተርኘራይዙ ለግዥም ሆነ ለሽያጭ ከተጠየቀዉ ዉስጥ እንደአስፈላጊነቱ መጠን እስከ 50 በመቶ ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል፡፡
- ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ኢንተርፕራይዙ ቢሮ ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 058 226 60 02 በመላክ ወይም በስልክ
ቁጥር 058 320 84 15 /09 18 01 69 35 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-11-25
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስር /10/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ በሥራ ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-26 14:30
- Bid opening (note): 10ኛው ቀን (ቀኑ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን) በ8፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: Amhara Seed Enterprise
- Bid bond: 1%
- Bid document price: 200.00 ብር ለአንድ ሎት
- Published on: Be'kur (Nov 16, 2026)
- Posted at: 2026-11-16T14:16:57.000Z
- Source: Qelal Tenders