Food and Beverage

የፍኖተ ሰላም ሆስፒታል የተኝቶ ህክምና ምግብ አቅርቦት እና ሰርቪስ ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለ2019 በጀት አመት ለአንድ አመት ውል በመያዝ ማሰራት ይፈልጋል

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ


የፍኖተ ሰላም ሆስፒታል ለበጀት አመቱ

  • ሎት 1. የተኝቶ ህክምና ምግብ አቅርቦት እና 
  • ሎት 2. ሰርቪስ ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ ግዥ

 ለመፈጸም በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለ2019 በጀት አመት ለአንድ አመት ውል በመያዝ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1.  የታደሰና በዘርፉ ህጋዊ የሆነ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ሰርተፊኬት ያላቸው ማቅረብ የሚችሉ፣ የምግብ አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች በተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው
    ማቅረብ አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የወቅቱን ግብር የከፈሉበት ክሊራስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የሚሰራው የስራ ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) እና የጨረታ መመሪያ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፍል ግዥ ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  5.  የተኝቶ ህክምና የበሰለ ምግብ አቅራቢዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 የወል ማስከበሪያ 50,000 ብር ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የሰርቨር ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ አንድ በመቶ የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ ጠቅላላ የሞሉትን ዋጋ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሃሳቡን በአማረኛ ቋንቋ ስርዝ ድልዝ ሳይኖር በዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ መሠረት በመሙላት የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በየገጽ በማድረግ፣ ፊርማና አድራሻ በማስቀመጥ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በሆስፒታሉ ግዥ ፋይናንስ ደጋፊ የስራ ሂድት ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታዉ በጋዜጣ የሚዉለዉ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ ቀን ከዋለ በኋላ በ16ኛዉ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ላይ የጨረታ ሳጥኑ የሚታሸግ ይሆናል፡፡
  8. ጨረታው የሚከፈተው በጋዜጣ ከወጣበት በ11ኛዉ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ፋይናንስ ቢሮ ከረፋዱ 4፡00 ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታውን ለመከፈት አይሰተጓጎልም፡፡
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 058 775 10 16 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

የፍኖተ ሰላም ሆስፒታል 


Tender details

  • Deadline: 2026-11-26
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ ቀን ከዋለ በኋላ በ16ኛዉ ቀን ከረፋዱ 4፡00
  • Bid opening: 2026-11-26 10:00
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛዉ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Fenote Selam Hospital
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published on: Be'kur (Nov 16, 2026)
  • Posted at: 2026-11-16T13:53:07.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders