Materials
የድሬዳዋ ማርያም ሰፈር 1ኛ እና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሎት 1 (የቢሮ አላቂ ዕቃዎች)፣ ሎት 2 (ለትምህርት አላቂ ዕቃዎች፣ የስፖርት ትጥቆች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና የቧንቧ እቃዎች) እና ሎት 3 (የጽዳት አላቂ ዕቃዎች) መግዛት ይፈልጋል
MaterialsEducation and TrainingOffice Machines and Accessories
Dire Dawa
More tags
Office Supplies and ServicesStationerySport Materials and EquipmentEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsWater Pipes and FittingsConstruction and Water WorksCleaning and Janitorial Equipment and ServiceTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsBuilding and Finishing MaterialsSanitary and CeramicsPlastic ProductsPlastic Raw Materials and ProductsAmharic2merkatoMariam Sefer Elementary and Secondary School
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ድሬዳዋ ማርያም ሰፈር 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የግዥ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት
ሎት 1.ለቢሮ አላቂ ዕቃዎች
ሎት 2.ለትምህርት አላቂ ዕቃዎች
- የስፖርት ትጥቆች
- የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
- የቧንቧ እቃዎች
ሎት 3.ለጽዳት አላቂ ዕቃዎች
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- የመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ
- የ VAT ተመዝጋቢ የሆነ TIN No ያላቸው ከገቢዎች ባለሥልጣን ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የቀረበውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር R-2 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸውን ኦርጅናልና የሚነበብ ኮፒ ለየብቻ በመግለጽ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ የጨረታ ማስከበሪያ ብር
- ለሎት አንድ 5000 ብር
- ለሎት ሁለት 5000 ብር
- ለሎት ሦስት 5000 ብር በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም (CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ በት/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉ 15 ቀናት ውስጥ ክፍት ሆኖ ከቆየ በኃላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰአት ታሽጎ 3፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማርያም ሰፈር 1ኛ እና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር R-3 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀን ከሆነ ቀጣይ የስራ ቀን በዚሁ ተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ግዥን ማሸነፋቸው ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ ት/ቤቱ ድረስ በመምጣት ዕቃውን ማስረከብ አለባቸው
- ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- የሚቀርቡ እቃዎች የኢትዮጵያን ጥራት ደረጃዎች ኤጀንሲ ስታንዳርድ ባወጣው ዝርዝር መሰረት መሆን አለበት
ማሳሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራቾች ዋጋውንም በዚህ ዶክመንት ላይ ሞልቶ ማህተም አድርጎ ሙሉ ሰነድ መመለስ አለበት።
- ተጨማሪ መረጃ፡- የስ/ቁ 09 66 82 24 71 ሞባይል 09 13 68 30 02
Tender details
- Deadline: 2026-11-26
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉ 15 ቀናት ውስጥ ክፍት ሆኖ ከቆየ በኃላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰአት
- Bid opening: 2026-11-26 09:30
- Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉ 15 ቀናት ውስጥ ክፍት ሆኖ ከቆየ በኃላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰአት
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Mariam Sefer Elementary and Secondary School
- Bid bond: 5000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Melekite Dire (Nov 11, 2026)
- Posted at: 2026-11-17T06:40:20.000Z
- Source: Qelal Tenders