Freight Transport
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በዩኒሴፍ በጀት በክልሉ ባሉት ወረዳዎች የጭነት አገልግሎት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 03/2019
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በዩኒሴፍ በጀት በክልሉ ባሉት ወረዳዎች የጭነት አገልግሎት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም -
ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት በውድድር መስፈርት መሰረት ለመሣተፍ የሚፈልጉ ፡
- በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለብሬ መሆን አለባቸው፤
- ተጫራቾች ዋጋቸውን የሚገልፀውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ድረስ ከግ/ፋ/ን/አስ/ር/ ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት አለባቸው፤
- የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 -6:00 ድረስ ብቻ ለዚህ አላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፣ ሆኖም 11ኛው ቀን የስራ ቀን በማይሆንበት ጊዜ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀስው ጊዜና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ90 ቀን ጸንቶ የሚቆይ ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል የባንክ ዋስትና በማቅረብ መወዳደር አለባቸው፤
- ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጊዜ አንድ ኮፒ እና ኦርጅናል ፖስታ በማሽግ ቴክኒካል፣ ፋይናንሻል የጨረታ ዶክመንት በአንድ ላይ በማድረግ ማቅረብ አለባቸው፤
- ጨረታው ለ3 ወራት /90 ቀናት ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ከግዥ ክፍል 14 ቁጥር ማግኘት ይቻላል፡
- ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡- ሽያጩ ቫትን ጨምሮ ከብር 20,000.00 /ሀያ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነው ግዥ
50% ቫት ቀንሰን የምናስቀር መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-221- 70-02/03
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ
ሀዋሳ
Tender details
- Deadline: 2026-11-27
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00-6:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-27 15:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Sidama Regional State Education Bureau
- Bid bond: 30,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Nov 17, 2026)
- Posted at: 2026-11-17T09:53:49.000Z
- Source: Qelal Tenders