Food and Beverage

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 ዓ/ም ምርት ዘመን ያመረተውንና በክልሉ ኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ቡላ ሃመካ እርሻ ማሳ የሚገኘውን 55 ኩንታል ሰሊጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ሰሊጥ ለመሸጥ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

(የጨረታ ቁጥር ደምኢምዘድሽ-ጨ01/2019

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 ዓ/ም ምርት ዘመን ያመረተውንና በክልሉ ኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ቡላ ሃመካ እርሻ ማሳ የሚገኘውን 55 ኩንታል ሰሊጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ለ2019 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት(TIN) ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በምርጥ ዘር ድርጅቱ ሥም የጨረታማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ cpo ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በክልሉ ሸካ ዞን ቴፒ ከተማ ከሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የሠሊጥ ምርቱ በሚገኝበት በክልሉ ኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ መጋዘን በመገኘት የሰሊጡን ሁኔታ በማየት መጫረት አለበት። ነገር ግን ይህ ሳይሆን ዋጋ ቢያቀርብ ኃላፊነቱ የተጫራቹ ይሆናል።
  5.  ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ቅጹ የሚጠይቀውን በሙሉ አሟልቶማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  6.  ተጫራቾች በሌላኛው ተጫራች ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይችሉም።
  7.  የሰሊጡ መጠን በጥቂት ኩንታሎች ሊያንስ ይችላል።
  8. ተጫራቾች የቴክኒካል ዶክመንታቸውን (ንግድና ተያያዥ) መረጃዎች ኮፒዎችን በአንድ ፖስታ በማሸግ እንዲሁም ዋጋ የሞሉበትን የጨረታ ሰነድ በሌላ ፖስታ በማሸግ እስከ ሕዳር 19/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ድረስ ቴፒ በሚገኘው በድርጅቱ ግዥ፣ ሽያጭና ገበያ ማስፋፊያ ክፍል ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  9. 9ጨረታው በዕለቱ ማለትም በቀን 19/03/2019 ዓ/ም ጠዋት 3፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  10. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251913960522 ደውለው መረዳት ይችላሉ።

 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ድርጅት (ቴፒ)


Tender details

  • Deadline: 2026-11-28
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-11-28 09:30
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Ethiopian Seed Enterprise
  • Buyer's registered address: Marketing Department Addis Ababa, Ethiopia
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 17, 2026)
  • Posted at: 2026-11-17T10:45:22.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders