Vehicle and Machinery Sale
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቶዮታ ፒክ አፒ ደብል ገቢና በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Vehicle and Machinery SaleSales, Disposals and ForeclosureVehicle and Machinery Foreclosure
Addis Ababa
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምከንያት የተረከበውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘውን ንብረት በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የቀድሞ ተበዳሪ/ የመያዣ ሰጪው ስም |
የንብረቱ (የተሽከርካሪው) ዓይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር) |
ንብረቶቹ የሚገኙበት ቦታ |
የጨረታ ሁኔታ
|
ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ፋሙ ኢንዱስትሪያ ኃየተ/የግ/ማህበር |
ቶዮታ ፒክ አፒ ደብል ገቢና |
ብር 3,627,000 (ሦስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሃያ ሰባት ሺህ ብር) |
ቃሊቲ ዊርቱ መጋዘን ጊቢ |
አንደኛ ሐራጅ
|
ታህሳስ 13 ቀን 2019 ዓ.ም
|
ማሳሰቢያ፤
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ በባንከ ከፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፤
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 /በአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ በሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
- ሐራጁ የሚካሄደው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊወኪሎቻቸው፣ ተበዳሪው እና የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ተወካዮች ብቻ በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው የንብረት አድራሻ፣ ቀንና ሰዓት ነው:: በሐራጁ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የባንከ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
- ባንኩ ለሽያጭ የቀረበውን ተሽከርካሪ የሚሸጠው ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ይሆናል።
- 15% የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ከፍያዎችን፣ የስም ማዛወሪያ ከፍያን ጨምሮ ገዢው ይከፍላል።
- ንብረቱ የጉምሩክ ቀረጥና ታከስ ያልተከፈለባቸው ስለሆኑ ገዢው የቀረጥ ነጻ መብት ሊኖረው አሊያም የሚፈለገውን ቀረጥ/ታክስ ለመንግስት ለመክፈል ይገደዳል።
- የንብረቱ ስመ-ንብረት ለገዥው እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል:: ገዥው ጉዳዩን ተከታትሎ ያስፈፅማል።
- በጨረታው ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃን ለማግኘት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት ታወር ሁለት ሦስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኦንጎይንግ ኮንሰርን ፕሮጀክትስ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011-524-53-73/ 011-524-42-69 ደውሎ ማግኘት ይቻላል።
- ተጫራቾች አስቀድሞ ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በመያዝ ንብረቱን መጎብኘት ይችላሉ።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-12-22
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ታህሳስ 13 ቀን 2019 ዓ.ም
- Bid opening: 2026-12-22 12:00
- Bid opening (note): ታህሳስ 13 ቀን 2019 ዓ.ም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
- Buyer's registered address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Nov 17, 2026)
- Posted at: 2026-11-17T12:03:11.000Z
- Source: Qelal Tenders