Disposal Sale

አዲስ ኮንቲኔንታል ኢንተርኘረነርስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ኮንቲኔንታል ኢንተርኘረነርስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

የተሽከርካሪው

ዓይነት

የተሽከርካሪው ሞዴል

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የተሰራበት 

ዘመን

የሰሌዳ ቁጥር

የጭነት መጠን

1

ሚኒ ባስ የህዝብ

ቶዮታ

LH2022-REMP

JTFJK02P00.001316

5L-6099326

2008

አአ 3-48705

11ሰው

2

ፒካፕ የሰውና የእቃ

TOYOTA - Hilux

LAN25L--PRMPEN

AHTFK22GX0303578

5L-6103252

2008

አአ 3-50792

4 ሰው

7 ኩንታል

ተሽከርካሪዎቹ የሚገኙበት ቦታ፡ አዲስ ኮንቲኔንታል ኢንተርኘረነርስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ዋና መ/ቤት

1. ተጫራቶች ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ ጨረታ የሚያስገቡትን ዋጋ 25 በመቶ ትክክለኛለቱ በተረጋገጠ ሲፒኦ በማስያዝ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መወዳደር ይችላሉ፡፡

2. ተጫራቶች ከህዳር 14 ቀን 2019 ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ከታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ኘሮግራም ይዘው ተሽከርካሪዎቹን ማየት ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቶች የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፐ ህዳር 30 ቀን 2019 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ታህሳስ 1 ቀን 2019 ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት በመ/ቤቱ አዳራሽ ተጫራተች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡

4. ጨረታውን ያላሸነፈ ያስያዘው ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስለታል፡፡

5. የጨረታው አሸናፊ በ10/አሥር/ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ተሽከርካሪውን መውስድ አለበት፡፡ አሸናፈው ተጫራች በተወሰነው ጊዜ ሙሉ ክፍያውን ከፍሎ ተሽከርካሪውን ባያነሳ ያስያዘው ገንዘብ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ አሸናፊነቱ ይሰረዛል፡፡

6. ተሽከርካሪውን በገዥው ስም እንዲዛወር መ/ቤቱ ለሚመለከተው መንግስታዊ ተቋም ደብዳቤ ይጽፋል፡፡

7. በተሽከሪካሪዎቹ ሽያጭ ላይ በመንግስት የሚጠየቀውን ማንኛውንም ክፍያዎች ለምሳሌ ለስም ማዛወሪያ የተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያ እና የመሳሰሉትን ክፍያዎች ገዥው የሚሸፍን ይሆናል፡፡

8. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው አድራሻ አዲስ አበባ አያት ከደራርቱ አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ

በዚህ ስልክ ቀጠሮ በመያዝ ማነጋገር ይቻላል፡፡ 0945405379/0116-390038


Tender details

  • Deadline: 2026-12-09
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-12-10 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis continental entrepreneurs PLC
  • Bid bond: 25% ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ
  • Published on: Qelal Tenders (Nov 17, 2026)
  • Posted at: 2026-11-17T14:14:43.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders