Other Sales

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት ያገለገሉ ጀነሬተሮችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት ቀጥሎ የተመለከቱትን ያገለገሉ ጀነሬተሮችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ/ቁ

 

ጀነሬተሮቹ አይነት(Types Of Generator)

ሞደል

 

የሚያመነጩት ኃይል በኪሎ ቮልት አምፒር (K VA )

Tag Number

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

በሓራጅ የሚሸጥበት

 

1

Kohler

 

2019

25

OE-00008722-17

162,450

በዝግ ጫረታ

 

2

Visa

 

2017

30

OE-00009647-15

181,687.5

“

3

Welland

 

2009

45

OE-00000704-16

93,600

 

“

4

Green Power

 

2011

45

OE-0000065-13

172,800

“

5

Ferbo

2015

30

OE-00000313-09

72,525.38

 

“

6

Ferbo

2015

30

OE-00008721-18

96,700.5

“

7

Ferbo

2015

30

OE-00008731-17

128,934

 

“

8

Ferbo

2015

45

OE-00001520-09

75,026.25

 

“

9

Ferbo

2015

30

OE-00008723-17

96,700.5

 

“

10

Ferbo

2015

30

OE-00000137-99

128,934

“

11

Ferbo

2015

45

OE-00000310-16

200,070

 

“

12

Ferbo

2015

45

OE-00000650-09

250,406

 

“

13

Gazini

 

----

45

OE-00000139-99

53,772.50

 

“

14

Gazini

 

----

45

OE-00008729-17

53,772.50

 

“

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00/ አንድ መቶ/ በመክፈል ከ ህዳር 07 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት መግዛት ይችላሉ።
  2. ማንኛውም ተጫራች ሌሎች ተጫራቾች በሰጡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም።
  3. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 25% ሃያ አምሰት በመቶ/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ/CPO/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስም በማሰራት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ለንብረቶቹ የሚሰጡት ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ካሰፈሩ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶችን በፖስታ በማሸግ ህዳር 23 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ ነቀምቴ ዲስተሪከት ጽ/ቤት በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ህዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በተራ ቁጥር አራት ላይ በተገለፁት አድራሻዎች ይከፈታል።
  6. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251576611014 ነቀምቴ ዲስትሪክት በመደወል እንዲሁም ንረቶቹ የሚገኙበት የኢያ ንግድ ባንክ ቢፍቱ ነቀምቴ ቅርንጫ በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።
  7. ጨረታውን ያሸነፋ አካል፣ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ ንብረቱን በገዛበት ገንዘብ ልክ፡ የVAT፡ ጨምሮ ቀሪ ክፍያ ፈጽሞ ንብረቱን ማንሳት አለበት፤ ንብረቱን በተጠቀሰው ግዜ ውስጥ ካላነሳ፤ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታው ያስያዘው ገንዘብ ገቢ ከተደረገ ቦኃላ፤በንብረቱ ላይ ሌላ ጨረታ እንዲወጣ ያደርጋል።
  8. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነቀምቴ ዲስትርክት


Tender details

  • Deadline: 2026-12-02
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid opening: 2026-12-03 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Nov 17, 2026)
  • Posted at: 2026-11-17T11:30:35.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders