Other Sales

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት

አስያዥ ስም

 

የመያዣ ንብረቱ መለያ

 

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

 

ምርመራ

 

የሰሌዳ ቁጥር

 

ሞተር ቁጥር

 

የሻንሲ ቁጥር

 

የንብረቱ አይነት

 

የሥሪት ዘመን

 

1

አሊያንስ ትራንሰፖርት ሰርቪስ አ.ማ.

 

ተበዳሪው

 

03-AA-A42664

 

ISLE310-3178564892

 

LJM6HCGE3

GAS04588

 

ሰንሎንግ 34 ወንበር የህዝብ ማመላለሻ አዉቶብስ

 

2016

 

662,480.00

 

23/03/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት

 

ቀረጥ አልከፈለም

 

2

ሰዒድ ዳውድ ዩሱፍ

 

ተበዳሪው

 

3-16057 ኢት

 

WD615.47170107017627

 

LZZ5BLSF-

8HA179106

 

ፈሳሽ ጭነት (ሲኖትራክ ሆዎ)

 

2020

7,996,800.00

 

23/03/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት

 

ቀረጥ ተከፍሏል

 

3

አቶ ናስር ካሊል ሞሐመድ

 

ተበዳሪው

 

02-AA-B76699

 

JFC92432.

 

IFTEXIEP-

IJFC92432

 

ፎርድ F50 ኪንግ ካፕ

 

2018

4,765,200.00

 

23/03/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት

 

ቀረጥ ተከፍሏል

 

--

ተ.ቁ

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

የመያዣ ንብረቱ መለያ

 

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ሐራጅ የሚከናወንበት ቀን

እና ሰዓት

 

አድራሻ

 

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር /መለያ

ይዞታው ስፋት ካ.ሜ

 

የይዞታው አይነት/የሚሰጠው

አገልግሎት

 

4

ሚፍተሀ አረቦ

 

አቶ መሃመድ አብደላ ከድር

 

በአዲስ አበባ ከተማ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07

 

AA000090708180

 

171

የመኖሪያ ህንጻ

 

28,315,474.37

 

08/04/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት

 

5

ሚፍተሀ አረቦ

 

አቶ መሃመድ አብደላ ከድር

 

በሻሸመኔ ከተማ፣ አራዳ ከ/ከተማ፣ ቡሪካ ጉዲና ቀበሌ

 

14020

176.17

የንግድ ህንጻ

 

13,191,511.22

 

08/04/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት

 

6

ማንቶ ኢንዱስትሪያል

ኃ.የተ.የግ.ማህበር

 

ተበዳሪው

 

በአዲስ አበባ ከተማ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12

 

AA000070408092

 

1000

ለኢንዱስትሪ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ያረፈበት ይዞታ

60,514,883.98

 

08/04/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት

 

7

ብሩክ ገበየሁ ተሰማ

 

ተበዳሪው

 

በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክ/ከ ወረዳ 10

 

LMK-LTP-

LMK10001968-014865

 

241.50

ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል G+2 ይዞታ

 

22,550,156.34

 

08/04/2019 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ጠዋት

 

8

አሸናፊ ያኢ

 

ተበዳሪው

 

ኦሮሚያ ክልል፣ሸገር ከተማ አስተዳደር፣ፉሪ ክ/ ከተማ

 

OR00007186211025

 

278.52

የመኖሪያ ቤት

 

16,275,904.24

 

9/04/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት

 

9

ምስራቅ መንከር

 

ተበዳሪው

 

በኦሮሚያ ክልል፣ሰንዳፋ ከተማ፣ በኬ ወረዳ፣ ቀበሌ

02

 

119/106/2012

 

500

የመኖሪያ ቤት

 

4,682,351.88

 

9/04/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት

 

10

ሂሩት ጥዑመልሳን ካሳ

አቶ ኤፍሬም ፍቅሩ

በአዲስ አበባ ከተማ፣ ጉለሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 09

 

AA000100900339

 

420

የመኖሪያ ቤት

 

26,872,564.19

 

9/04/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት

 

11

ተስፋዬ ስብሐቱ ገብረእየሱስ

 

ተበዳሪው

 

መቀሌ ከተማ፣ ዓዲ ሓቂ ክ/ከተማ

 

9304/04/5441

 

140

ለ 99 ዓመት በሊዝ የተያዘ መኖሪያ ቤት

4,094,133.45

08/04/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት

 

12

አለፈች ገ ትንሳዔ

 

ተበዳሪው

 

በትግራይ ክልል፣ መቐሌ ከተማ፣ ሰሜን ክ/ከተማ

 

1156/01/14533

 

2000

የፋብሪካ ህንጻ

17,326,923.31

 

08/04/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት

 

በመሆኑም፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የከፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡
  2.  ከተ.ቁ 1-10 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን ከተራ ቁጥር 11-12 የተጠቀሰዉ ንብረት ጨረታ የሚከናወነው መቀሌ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ነው።
  3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
  4. ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል። 
  5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ከፍያዎች እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
  6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡
  7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ5 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
    ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0111-13-05-11 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ከፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-12-18
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-12-18 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Nov 17, 2026)
  • Posted at: 2026-11-17T09:06:26.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders