Vehicle and Machinery Sale
ትምህርት ለልማት ማህበር ያገለገለ ቶዮታ ፒክ አፕ መኪና ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Vehicle and Machinery SaleSales, Disposals and ForeclosureVehicle and Machinery Foreclosure
Addis Ababa
Description
ያገለገለ መኪና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ትምህርት ለልማት ማህበር በሲቪል መህበራት ደርጅቶች ባለስልጣን የምዝገባ ቁጥር 0035 የተመዘገበ መንግስታዊ ያልሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን አንድ ያገለገለ ቶዮታ ፒክ አፕ መኪና ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል። ለመጫረት የሚፈልግ መኪናው ባለበት የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጥሩወርቅና ተሊላ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቀርቦ በመመልከት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ መኪናውን የሚገዛበትን ዋጋ በማቅረብ ለመወዳደርና ለመግዛት የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0911 962 639/ 0922 491 481 ይደውሉ
ትምህርት ለልማት ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-11-21
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-11-21 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Education For Development Association, EFDA
- Published on: Addis Zemen (Nov 17, 2026)
- Posted at: 2026-11-17T10:49:38.000Z
- Source: Qelal Tenders