Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ባለሁለት እግር ሞተር ሳይክል፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን የተለያዩ ፕሪንተር፣ የተለያየ ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ የተለያዩ የመኪና ጎማና ባትሪ፣ የተለያዩ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና የተለያዩ ጄኔሬተሮችም ጭምር በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓ.ም በወረዳው በተለያዩ ጊዜ በግዥ በዕርዳታና በስጦታ ያገኛቸውን ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም

  • ባለሁለት እግር ሞተር ሳይክል
  • ፎቶ ኮፒ ማሽን የተለያዩ ፕሪንተር ፣
  • የተለያየ ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር 
  • የተለያዩ የመኪና ጎማና ባትሪ
  • የተለያዩ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች
  • የተለያዩ ጄኔሬተሮችም

ጭምር በግልጽ ጨረታ እንዲሸጥ ብሎ በደቁ ባኮወፋፕ/0814/19 በ27/02/2019 ዓ/ም በጻፉት ደብዳቤ ጠይቆናል።

በዚህ መሠረት ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፤

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በተራ ቁጥር 1- 4 ድረስ ያሉትን ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ጥሬ ብር ሲፒኦ 30,000 ሰላሳ ሺህ ብር/ ሲሆን ከተራ ቁጥር 5ኛ-7ኛ ድረስ ላይ የተመዘገበ 15,000/አስራ አምስት ሺህ ብር ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለጨረታ ዶክመንቱ ለእያንዳንዱ የማይመለስ 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል በወላይታ ዞን ባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግዥና ንብረት አስ/ ማንነት የሚገልጽ አርጅናል ፋይዳ መታወቂያ በመያዝ መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ ከገዙ በኋላ ከጨረታ ቀን በፊት ንብረቶቹን በአካል ለማየት ይችላሉ።
  4. የጨረታ አሸናፊ ማሸነፉ እንደተረጋገጠ ያሸነፈበትን ዋጋ በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ መደበኛ አካውንት ሙሉ በሙሉ ገቢ ሲያደርግ ያሸነፈበትን ንብረት ወዲያወኑ ይረከባል፡፡ ሌሎች ዝርዝር ሂደቶች በጨረታ ሰነድ የሚከታቱ ይሆናሉ።
  5. የሞተር ተሽከርካሪዎች ስም ዝውውር በገዥ ደፈጸማል/ይሸፈናል/የተሽከርካሪዎች ታሪክ ማስረጃ መ/ቤቱ ለግዥው ያቀርባል። ሌሎች ንብረቶች የይለፍ ደብዳቤ ይሰጣል።
  6.  ውጪ ተሞልቶ የሚመጣ ተቀባይነት የለውም፡
  7. ተጫራቾች በጨረታው አሸናፊ ያሸነፉበትን ዕቃ ውጤት ከተገለጸ በአምስት ቀን ውስጥ ማንሳት የሚችል፤ ካልቻለ ያስያዘው ሲፒኦ ለመ ቤቱ ገቢ ይሆናል።
  8. የጨረታው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4:30 ሰዓት በወላይታ ዞን ባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ ቤት በግዥና ን/አ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፤
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0956445021/0979860359 ደውስጢ ማነጋገር ደቻሳስ

በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-12-05
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-12-05 10:30
  • Bid opening (note): የጨረታው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Wolaita Zone Bayira Koysha Woreda FEDB
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Nov 18, 2026)
  • Posted at: 2026-11-18T07:42:22.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders