Medical Equipment and Supplies

የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የህክምና መሳሪያዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የቢሮ መገልገያዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎች ያገለገሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የድርጅቱ ስም፦ የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት

የጨረታ ቁጥር፦ 001/2019

የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የህክምና መሳሪያዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የቢሮ መገልገያዎች የመኪና መለዋወጫዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል።

1, በጨረታው የሚሸጡ ዕቃዎች፡-

  • የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የህክምና መሳሪያዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የቢሮ መገልገያዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎች ያገለገሉ ዕቃዎች፡

2. ዕቃዎቹን ለማየት ጊዜና ቦታው፡-

  • ተጫራቾች ዕቃዎቹን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ከመጀመሪያ ቀን ጀምሮ እስከ የመጨረሻ ቀን ድረስ ሠንጋ ተራ ጎማ ቁጠባ አካባቢ በጤና ሚኒስቴር ግቢ በምዕራብ በኩል ከሚገኘው ዋና መ/ቤታችን በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ።

3. የጨረታ ሰነድና የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ፡-

  • ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱንና ተያያዥ መረጃዎችን ዋና መ/ቤታችን 3ኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በነጻ ማግኘት ይችላሉ። በጨረታ የሚገዙበትን ዋጋቸውንም በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. የጨረታ ማቅረቢያ ቀንና ሰዓት፡-

  • ተጫራቾች ዋጋቸውን የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ድረስ በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከ ህዳር 07 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

5. የጨረታ መክፈቻ ቀንና ቦታ፡-

  • ጨረታው ህዳር 07 ቀን 2019 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 8፡30 ሰዓትላይ በጨረታው መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ለመገኘት ፈቃደኛ ከሆኑ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ሌሎች ታዛቢዎች ጋር በመሆን ጨረታው ይከፈታል።

6. ተጨማሪ መረጃ፡-

  • ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ብቻ ሲ.ፒ.ኦ በኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ስም አሠርተው ከጨረታ ሠነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው

7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር፡- 0911 33 60 26 ወይም 0913 46 43 39

ተጨማሪ ጨረታ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገጻችን እና የገጻችን ይጎብኙ!

ቴሌግራም: @EBTBS

ፌስቡክ፡ Ethiopia Blood & Tissue Bank Service

የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-12-05
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ህዳር 07 ቀን 209 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-12-05 14:30
  • Bid opening (note): ህዳር 07 ቀን 209 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopia Blood and Tissue Bank Service
  • Buyer's registered address: 2nd floor room 216
  • Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Nov 18, 2026)
  • Posted at: 2026-11-18T07:55:11.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders