Tsedey Bank S.C.
42 tenders
-
ፀደይ ባንክ አማ ያበደረዉን ብድር መመለስ ያልቻሉ ደንበኞች ለብድሩ አመላለስ በመያዣ ያስያዛቸዉን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 12 May 2026 Source: 2merkato -
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለጃን ሜዳ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማኅበር ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በደብረ ብርሃን ከተማ የቦታዉ ስፋት 20000 ካ.ሜ የሆነ የኢንዱስትሪ ሼድ እና ቦታ ለፕሌይ ዉድና ኤምዲኤፍ ማምረቻ አገልግሎት የሚዉል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 11 May 2026 Source: 2merkato -
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የቦታዉ ስፋት 150 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 11 May 2026 Source: 2merkato -
በፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ዲስትሪክት አቶ እንየዉ እሸቴ ቆያቸዉ በፀደይ ባንክ ይልማና ዴንሳ ቅርንጫፍ የተበደሩትን ብድር በዉሉ መሰረት መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ የተያዙትን ቤቶች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 7 May 2026 Source: 2merkato -
ፀደይ ባንክ አ.ማ. እንጅባራ ዲስትሪክት የፕላስቲክ ፋብሪካ እና ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 7 May 2026 Source: 2merkato -
ፀደይ ባንክ አ.ማ የሲራሚክ ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ግርማ አለባቸው ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የካርታ ቁጥር ኮ/ቀ/የማ/ን/መ/114/23359/00 በወ/ሪት ፈትያ አብራር ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን B+G+5 የመኖሪያ ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ጌታቸው አባት ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
—House and Building Foreclosure Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
ፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
—House and Building Sale Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የቢሮ መጠቀሚያ ዕቃዎች (Office Equipment) እንዲሁም የካውንተር ስራ ለአንድ አመት ቋሚ ውል በመያዝ ለማሰራት ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Metal and Metal Working Published 27 Apr 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.