አንበሳ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

አንበሳ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2012 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዥ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት (ሜ2)

የባለቤትነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት

የንብረ ዓይነት

የጨረታ መነሻ

ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ ቀን እና ሰዓት

ከተማ

/ከተማ

ቤ.ቁ

1

ማክሮ ኬኔራል ኮንትራክተር እና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ማክሮ ኬኔራል ኮንትራክተር እና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ካዛንችስ

አዲስ አበባ

ንፋስ ስልክ ላፍቶ

12

_

2500

AA000081200277

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት (G+1 የቢሮ ሕንፃ እና መጋዘን )

75,376,988.82

ጨረታው የሚከናወነው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሚያዚያ 29 ቀን 2018 ዓም ጠዋቱ  400-600 ድረስ ይሆናል።

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት (ሜ2)

የባለቤትነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት

የንብረ ዓይነት

የጨረታ መነሻ

ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ ቀን እና ሰዓት

ከተማ

/ከተማ

ቤ.ቁ

1

አቶ ምህረተአብ ግርማይ ፀጋዬ እና ወ/ሮ ሮማን ጌታቸው ዘውዴ  

አቶ ምህረተአብ ግርማይ ፀጋዬ እና ወ/ሮ ሮማን ጌታቸው ዘውዴ  

ገርጂ

ሸገር

ለገጣፎ ለገዳዲ

--

--

236.56 ካ.ሜ

OR00004098512003

መኖሪያ ቤት

11,262,285.97

ጨረታው የሚከናወነው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሚያዚያ 30 ቀን 2018 ዓም ጠዋቱ  400-600 ድረስ ይሆናል።

 ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ብቻ በአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ/ማ ስም በማሰራትና ለጨረታ ማስከበሪያነት በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2. ጨረታው የሚካሄደው 22 አካባቢ በሚገኘው ሌክስ ፕላዛ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይሆናል።
  3. የተጫራቾች ምዝገባ የሚከናወነው ጠዋት ለሚካሄደው ጨረታ ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 ይሆናል። ምዝገባ ከተጠናቀቀ በኋላ ለንብረቱ የሚመደበው የጥሪ ስዓት 30 ደቂቃ ብቻ ሲሆን የጨረታው ማጠናቀቅያ ስዓት ድረስ ኣሸናፊው ካልተለየ ኣሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል።
  4. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ከሚያካሂደው የባንኩ የህግ አገልግሎት መምሪያ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
  5. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ (CPO) ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል።
  6. የጨረታው አሸናፊ ካሸነፈበት ዋጋ ላይ 15% (አስራ አምስት በመቶ) ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ ይከፍላል።
  7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልገ ማንኛውም ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ ከ7 (ሰባት) የስራ ቀናት አስቀድሞ ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ ከሚገኘው የባንኩ ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል።
  8. በሐራጅ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዥ ወይም የነዚህ ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው። ተበዳሪዎች አና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታዉን ሂደት ለመከታተል በተጠቀሰዉ ቦታ እና ሰዓት እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ በሌላችሁበት ጨረታው የሚከናወን መሆኑን አንገልፃለን።
  9. ባንካችን ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል።
  10. ከሚሸጠው ንብረት ጋር የተያያዙ ከጨረታው በፊትም ሆነ በኋላ ማንኛውም ለመንግስት ሲከፈሉ የሚገባቸው የሊዝ ክፍያዎች፣ የካፒታል ጌይን ታክስ፣ ተ.እ.ታን ጨምሮ ማንኛውም አይነት ክፍያዎች፣ ወጪዎች ወይም የግብር ክፍያዎች እንዲሁም በንብረት ማስተላለፍ ሂደት የሚመጡ የአሹራ፣ የእገድ ማንሻ፣ የቦሎ፣ የስም ማዘዋወሪያ ክፍያዎችን ጨምሮ ማንኛውም አይነት ክፍያዎች ወይም ግብር ሙሉ በሙሉ የጨረታ አሸናፊው/ገዥው/ የሚሸፍን ይሆናል።
  11. በተራቁጥር 2 የተጠቀሰውን ንብረት ላይ የባንኩን የብድር መምሪያ መስፈርቶችን ለሚያሟላ የጨረታ አሸናፊ  ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ከሃምሳ በመቶ (50%) የብድር አገልግሎት ባንኩ ሊያመቻች ይችላል።  ሲያመቻች ይችላል።
  12. ባንኩ ከጨረታ በፊት ሆነም በኋላ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13. ለበለጠ ማብራርያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መ/ቤት ሕግ  አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 011 662 7120 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

አንበሳ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-05-08
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-08 12:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Anbesa Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 05, 2026
  • Posted at: 2026-04-06T11:37:54.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders