ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሓራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሓራጅ መሸጥ ይፈልጋል፣

.

የተበዳሪው

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው  መያዣ ንብረት

ፋይናንስ ያደረገው ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

ጨረታው የወጣው

ክልል

ከተማ

/ከተማ/ ዞን

ወረዳ

የካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት በካርታ

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ያቆብ አብደላ አብዶ

አያኖ ጤኩ ገመደ

መኖሪያ ቤት

ሻሸመኔ አል-ኢምራን

ኦሮሚያ

ሻሸመኔ

መልካ ሲርባ

መልካ ሲርባ

OR002101106014

145.78/2

2,000,012.30

ሚያዚያ 29/2018 /

ከቀኑ 8:00 ሰዓት

ለመጀመሪያ ጊዜ

2

አቶ ሙሀመድ ሀጂ ኪሞ

/ ፋጦ ሀሙ ጃራ

መኖሪያ ቤት

ዶዶላ-አል ሲዲቅ

ኦሮሚያ

ሀሳሳ

/አርሲ

02 ቀበሌ

OR1114/F/2015

300 /

802,517.09

ሚያዚያ 29/2018 /

ከቀኑ 8:00 ሰዓት

ለመጀመሪያ ጊዜ

3

አቶ ያቆብ አብደላ አብዶ

አቶ ያቆብ አብደላ አብዶ

መኪና

ሻሸመኔ አል-ኢምራን

የመኪናው ዝርዝር መግለጫ

9,000,000

ሚያዚያ 29/2018 /

ከቀኑ 8:00 ሰዓት

ለመጀመሪያ ጊዜ

የመኪናው አይነት

ሞዴል

የሰሌዳ ቁጥር

የሻሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የሚገኝበት አድራሻ

ቶዮታ ፒካፕ

2021

.-02-B92313

AHTBB3CC605602076

2GD-5002341

ሂጅራ ባንክ ዋና መስሪ ቤት መጋዘን

  • ተጫራቾች ከጨረታ ቀን በፊት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ቀርበው ማየት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ ሀያ አምስት በመቶ(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይንም ጨረታ በሚከሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተራ ቁ.1 እና 3 የተጨቀሰው ጨረታ ሂጅራ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 6ኛ ፎቅ እንዲሁም ተራ ቁ.2 የተጠቀሰው ጨረታ ሂጅራ ባንክ ዶዶላ አል ሲዳቅ ቅርንጫፍ፤ ሰንጠረዥ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ሂጅራ ባንክ ዋና መስርያቤት 6ኛ ፎቅ ላይ ይካሄዳል።
  • በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
  • በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደው የባንክ ክፍል ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
  • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
  • ንብረቱ በአሸናፊው ተጫራች ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  • ለተጨማሪ መረጃ ዋና መ/ቤት የህግ አገልግሎት ደይሬክቶሬት በአካል ወይንም በስልክ +251 11 558 4508 መጠየቅ ይቻላል።
  • ጨረታው ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ዕዳው ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን የስም ማዛወሪያ፣ አስፈላጊውን ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
  • የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ የሚከፈለውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት የወረዳ ወይም የከተማ አስተዳደር በማቅረብ የሊዝ ውል መዋዋል አለበት።

ሂጅራ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-05-07
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-05-07 14:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hijra Bank S.C
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 05, 2026
  • Posted at: 2026-04-06T11:55:00.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders