ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2018

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውንና ቀጥሎ የተገለፁትን ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

የንብረቱ ዓይነት

የንብረቱ አድራሻ

የመነሻ ዋጋ(በብር)

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን & ሰዓት እና ቦታ

ከተማ

ቀበሌ/ወረዳ

01

/ ሙሉነሽ  አሰፋ

በአቶ ገመቹ ቱፋ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር CA/1085/09 የሆነ፣ ስፋቱ 1,000 .ካሬ ይዞታ ያለው ለሆቴል አገልግሎት የተገነባ ጅምር ህንፃ፡፡

ጫንጮ ከተማ

01

4,657,842.00

ሰኞ ሚያዚያ 26 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሱሉልታ ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

02

አቶ አበራ ሽብሩ ሳዶሬ

በአቶ አበራ ሽብሩ ሳዶሬ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር ሾተማ/802/00 የሆነ ስፋቱ 250 . ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፡፡

ሾኔ

01

747,120.00

ሰኞ ሚያዚያ 26 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሾኔ ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

03

አቶ መለሰ ዳንጊሶ ፈንዲጋ

በአቶ መለሰ ዳንጊሶ ፈንዲጋ ስም የተመዘገበ፣ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 747 የሆነ፣ ስፋቱ 330 /ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

ይርጋለም  ከተማ፣ ፍልውሃ /ከተማ

አፖስቶ

700,000.00

ሰኞ ሚያዚያ 26 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ  ይርጋለም ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

04

አቶ ወርቁ ታምሬ ኤጌዶ

በአቶ ወርቁ ታምሬ ኤጌዶ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 1857 የሆነ፣ ስፋቱ 500 /ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

ሀደሮ ከተማ

01 ቀበሌ

3,850,000.00

ሰኞ ሚያዚያ 26 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሀደሮ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

05

በአቶ ወርቁ ታምሬ ኤጌዶ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 1736 የሆነ፣ ስፋቱ 500 /ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

ሀደሮ ከተማ

01 ቀበሌ

3,350,000.00

06

/ ጥሩነሽ ደመቀ

በአቶ ተመስገን አያሌው ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር BMBG/0067/06 የሆነ፣ ስፋቱ 160 /ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

ቢሻን ጉራቻ ከተማ

4,460,000.00

ሰኞ ሚያዚያ 26 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሀደሮ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

07

አቶ አብርሃም ብርሃኑ

በአቶ አብርሃም ብርሃኑ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 220/ገደማ/2002  የሆነ፣ ስፋቱ 325 /ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

ገደብ ከተማ

 

1,300,000.00

ሰኞ ሚያዚያ 26 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ገደብ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

08

አቶ አብርሃም ብርሃኑ

በአቶ አብርሃም ብርሃኑ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 2645/09 የሆነ፣ ስፋቱ 270 /ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

ገደብ ከተማ

 

 

1,500,000.00

09

አቶ አብርሃም ብርሃኑ

በአቶ አብርሃም ብርሃኑ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 119/ገደማ/9/9 የሆነ፣ ስፋቱ 230 /ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

ገደብ ከተማ

 

500,000.00

10

አቶ ከበደ ዘውዴ

በወ/ አማረች መጎ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 519/06 የሆነ፣ ስፋቱ 287.5 /ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

ጨለለቅቱ ከተማ

02

900,000.00

ሰኞ ሚያዚያ 26 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዲላ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

11

አቶ ከበደ ዘውዴ

በአቶ ከበደ ብሬ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 88/2001 የሆነ፣ ስፋቱ 398.25 /ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

ጨለለቅቱ ከተማ

02

1,200,000.00

12

አቶ ከበደ ዘውዴ

በአቶ ዘውዴ አብሴ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 112/14 የሆነ፣ ስፋቱ 280 /ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፡፡

ጨለለቅቱ ከተማ

02

900,000.00

13

አቶ አበራ ደጋ

በአቶ አበራ ደጋ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር OR0000709013532240221 የሆነ፣ ስፋቱ 41.96 /ካሬ ይዞታ ያለው ስቱዲዮ/ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት፡፡

ኦሮሚያ ክልል/ ሸገር ከተማ/ኮዬ ፈጬ

2,400,000.00

ሰኞ ሚያዚያ 26 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

14

ዘመራ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

በዘመራ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማህበርስም የተመዘገ በወ/ ራሔል ታደሰ ስም የተመዘገበ የፕላስቲክ ሺት እና ቦርሳ ማምረቻ ማሽን፡፡

አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ /ከተማ

ወረዳ 07

29,000,000.00

ሰኞ ሚያዚያ 26 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

15

/ ስምረት ዳዊት

በአቶ አዲሱ ሀጎስ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር ///16/10 የሆነ፣ ስፋቱ 600 /ካሬ ይዞታ ያለው  መኖሪያ ቤት፡፡

ሲዳማ

መጆ ከተማ

700,000.00

ሰኞ ሚያዚያ 26 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሃዋሳ መናኽሪያ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

16

አቶ ኩራ ሳህለማርያም

በአቶ ኩራ ሳህለማርያም ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 175/2012 የሆነ፣ ስፋቱ 200 /ካሬ ይዞታ ያለው  መኖሪያ ቤት፡፡

ሸኖ

ቅምቢቢት ወረዳ//ኤጀርሳቀበሌ

972,795.00

ሰኞ ሚያዚያ 26 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሸኖ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

17

አቶ በላይ እሸቱ

በአቶ በላይ እሸቱ  ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 147/2015 የሆነ፣ ስፋቱ 224 /ካሬ ይዞታ ያለው  መኖሪያ ቤት፡፡

አለታ ጩኮ

ቀበሌ 02

1,415,000.00

ሰኞ ሚያዚያ 26 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አለታጩኮ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

18

አቶ ሙሉቀን ሳሙኤል

በአቶ ሙሉቀን ሳሙኤል ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 406/07/02 የሆነ፣ ስፋቱ 73.25 /ካሬ ይዞታ ያለው ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት፡፡

ቡታጅራ

መስቃን ወረዳ/ቀበሌ 03

2,082,000.00

ሰኞ ሚያዚያ 26 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ቡታጅራ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

ስለሆነም፦

  1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሂሳብ ቁጥር ETB1764600010001 በማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ ላይ የማይመለስ ብር 100.00 (ብር አንድ መቶ) በቅድሚያ በመክፈል የከፈሉበትን ደረሰኝ በመያዝ በባንኩ ቅርንጫፎች እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 9 ራስ አበበ አረጋይ ተብሎ በሚጠራው መንገድ፤ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት (ኮሜርስ) ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 26ኛ ወለል ላይ የህንፃና ሊዝ አስተዳደር መምሪያ ቢሮ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን/ፎርሙን መውሰድ ይችላሉ::
  2. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ለመግዛት የሚያቀርቡትን ዋጋ 20% (ሃያ በመቶ) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ስም በተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) ከዋጋ ማቅረቢያ ፎርሙ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO የጨረታው ሂደቱ ተጠናቆ እንዳለቀ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ላይ በተዘረዘረው የጊዜ ሠሌዳ መሰረት ንብረቱ በሚገኝበት አካባቢ ባለው የባንኩ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ወይም በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት (ኮሜርስ) ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 26ኛ ፎቅ ላይ የህንፃና ሊዝ አስተዳደር መምሪያ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. የጨረታው ሣጥን የሚከፈተው ከላይ በሠንጠረዥ በተቀመጠው የጊዜ ሠሌዳ እና ቦታ ይሆናል።
  6. ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱትን የመያዣ ንብረቶች ለሚገዙ ተጫራቾች በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሰረት በከፊል የብድር አቅርቦት የሚመቻች ይሆናል።
  7.  አሽናፊው ድርጅት /ግለሰብ ያሸነፈበት ንብረት ድርጅት ከሆነ በሚገዛበት ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ከስም ማዛወር ጋር ያሉትን ከፍያዎች እና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎችን አጠቃሎ ይከፍላል።
  8. አሽናፊው ድርጅት/ግለሰብ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ከባንኩ ጋር የሽያጭ ውል መፈራረም ይኖርበታል:: ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብም ካሽነፈበት ገንዘብ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ማሸነፉ ከተገለፀለት በኋላ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ አስፈላጊውን የሽያጭ ውል የማይፈፅም ከሆነ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  9. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ የድርድር ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነ።
  10. ለተጨማሪ መረጃ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ስልክ ቁጥር 0115 54 69 91 /0115 52 21 79 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-05-04
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-05-04 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nib International Bank S.C.
  • Bid bond: 20%
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published: Apr 05, 2026
  • Posted at: 2026-04-06T11:57:22.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders