ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር - 023/18
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር |
የሐራጁ ቀንና ሰዓት
|
|||
|
አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት (በካ ሜ) |
||||||
|
1 |
አብርሀም ረታ |
ተበዳሪው |
ጎፋ ማዞሪያ |
አዲስ አበባ ከተማ፣ ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12 |
G+2 መኖሪያ ቤት |
AA000081 200330/B |
241 |
10,679,130.00 |
04/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
2 |
ዘካርያስ ታደሰ |
ተበዳሪው |
ጥረት
|
ቡራዩ ከተማ፣ ገፈርሳ ኖኖ ቀበሌ |
የፋብሪካ ህንፃ |
Bur/Inv/1000/03 |
2,100 |
17,200,000.00 |
04/09/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት |
|
3 |
በፀጋው ዘመድኩን |
ተበዳሪው |
ፉሪ ኣደባባይ |
ሸገር ከተማ፣ ኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ |
ኮንዶሚኒዬም መኖሪያ ቤት |
OR0000709 10915050223 |
37.16 |
1,816,772.42 |
05/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
4 |
ጌታነህ ንጉሴ |
ንጉሴ ዳኜ |
ብስራተ ገብርዔል |
ሰበታ ከተማ፣ ቀበሌ 02 |
መኖሪያ ቤት |
OR005021004010 |
199.3
|
1,300,000.00
|
05/09/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት |
|
5 |
ኤፍሬም አካሉ |
ተወልደ ከበደ |
ጥረት
|
ሸገር ከተማ፣ ኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ |
ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት |
AA000070902 3162120418 |
70.75 |
3,574,543.76
|
06/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
6 |
ኤም.ኢ የዱቄት ማምረቻ ኃ/የተ/የግል/ማህበር |
ኬዳ ሙሰማ |
አሰላ |
ጎንዴ ከተማ፣ ቀበሌ 01 |
መኖሪያ ቤት |
1463/12/98
|
400 |
850,000.00 |
04/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
7 |
ኤም.ኢ የዱቄት ማምረቻ ኃ/የተ/የግል/ማህበር |
ሙንቶ ኑሪ |
አሰላ |
ጎንዴ ከተማ፣ ቀበሌ 01 |
መኖሪያ ቤት |
005/M.N/2001
|
546 |
750,000.00 |
04/09/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት |
|
8 |
ኤም.ኢ የዱቄት ማምረቻ ኃ/የተ/የግል/ማህበር |
ኬዳ ሙሰማ |
አሰላ |
ጎንዴ ከተማ፣ ቀበሌ 01 |
የእህል መጋዘንና ሰርቪስ ቤቶች |
004/2001 |
184 |
700,000.00 |
05/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C..0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፤ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ:: የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
2. ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል:: ገዥው ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ ሊከፈሉ የሚገባቸው የመንግስት ታክሶች፣ የካፒታል እድገት ታክስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የመክፈል የሕግ ግዴታ አለበት።
3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/መያዣ ሰጪ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።
4. ሐራጁ የሚካሄደው ንብረቱ የሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ ከሆነ አዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 07፤ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሲሆን ከአዲስ አበባ ከተማ ውጪ ከሆነ ግን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ነው።
5. ከተራ ቁጥር 6 እስከ 8 ለተዘረዘሩት መያዣዎች በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና በብሄራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የሐራጁ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ ባንኩ እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል።
6. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
7. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-05-14
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-05-14 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nib International Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 05, 2026
- Posted at: 2026-04-06T12:31:46.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.