የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሽጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት |
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቀጥር/መለያ |
የይዞታ ስፋት (ካ.ሜ) |
የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት |
|||||
|
1 |
አቶ ዘካሪያስ ታምሩ |
ተበዳሪው |
አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ከከተማ ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ |
EIC/0064/2024 |
7,877.00 |
የኢንደስትሪ ህንፃ |
167,331,866.22
|
29/8/2018 ዓ.ም 3:00-4:00 ጠዋት
|
|
2 |
ኤም ኤስ.ጂ.ዜ. አስመጪና ላኪ የግብርና ውጤቶች አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
ኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ቡራዩ ክ/ከተማ
|
ቡ/ል/ቀ/A268319/85
|
4,000.60 |
የፋብሪካ መጋዘን |
60,808,081.20
|
29/8/2018 ዓ.ም 4:00-5:00 ጠዋት
|
|
3 |
አቶ አያናው የኔሰው |
ተበዳሪው |
ጎንደር ከተማ፣ ቀበሌ 20 አዘዞ አየር ማረፊያ አከባቢ
|
0153/2006 |
300.00 |
የመኖሪያ ህንጻ
|
6,073,667.16
|
29/8/2018 ዓ.ም 5:00-6:00 ጠዋት
|
|
4 |
አቶ አያናው የኔሰው |
አርኪ ምግብ ዘይት ማምረት ኃ/የተ/የግ/ማ |
አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት፣ ጎንደር ከተማ፣ ቀበሌ 20 |
ኢፖልኮ/ጎን/239/17 |
5,000.00 |
የኢንደስትሪ አገልግሎት |
32,718,296.60
|
29/8/2018 ዓ.ም 8:00-9:00 ከሰዓት
|
|
5 |
አቶ እዮብ ትዕግስቱ |
ተበዳሪው
|
ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን በዴሳ ከተማ |
416/99<01>2013
|
200.00 |
መኖሪያ ቤት
|
812,760.63
|
30/8/2018 ዓ.ም 3:00-4:00 ጠዋት
|
|
6 |
አቶ ሙሉቀን ደስታዉ ኣስናቀዉ |
አቶ ቢኒያም ተስፋኪሮስ ህሉፍ |
አዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 |
AK108110525150958 |
150 |
የመኖሪያ ህንጻ
|
23,514,199.92
|
30/8/2018 ዓ.ም 4:00-5:00 ጠዋት
|
|
7 |
አቶ ያሬድ ገሮ ወ/ሚካኤል |
አቶ ያሬድ ገሮ ወ/ሚካኤል |
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከፋ ዞን ቦንጋ ወረዳ ቦንጋ ከተማ 02 ቀበሌ |
311/ገገ-66/2012
|
300 |
የመኖሪያ ቤት
|
4,591,200.43
|
30/8/2018 ዓ.ም 4:00-5:00 ጠዋት |
|
8 |
አቶ ሰዒድ ዳውድ ዩሱፍ |
ተበዳሪው
|
ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 28 |
k/39218/2016
|
400 |
የመኖሪያ ቤት |
7,236,455.10 |
29/8/2018 ዓ.ም 3:00-4:00 ጠዋት |
|
9 |
አቶ ሰዒድ ዳውድ ዩሱፍ |
ተበዳሪው
|
ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 28 |
k/39220/2016
|
400 |
የመኖሪያ ቤት |
7,236,455.10 |
29/8/2018 ዓ.ም 4:00-5:00 ጠዋት |
በመሆኑም
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
2. ከተቁ 1-7 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን በተራ ቁጥር 8-9 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው ጅግጅጋ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው።
3. የንገድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
4. ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሊሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለስብ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከ በንብረቱ ላይ የሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
9. ባንክ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 113-0518 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-05-08
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-05-08 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 05, 2026
- Posted at: 2026-04-06T12:59:19.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.