ወጋገን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011፣ 9790 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ቁጥር፡ ወጋገን 019/2018

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስሞ

ንብረት

አስያዥ

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የተሽከርካሪ ዓይነት

የሰሌዳ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

ዘመን

የነዳጅ አይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚከናወንበት ቀን

ቀን

ሰዓት

1

ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

ድርጅት

ጎፋ

 

አውቶሞቢል

 

አአ-03-54277

SCP10-3146361

1SZ-0275268

1999

 

ቤንዚን

 

300,000.00

 

ሚያዝያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም

ከጧቱ 3፡00-6:00 ሰዓት ድረስ

2

አቶ አለሙ መኮንን

ተበዳሪው

ውኃ

ልማት

የጭነት

ኢት-03-A32337

LZZ5BLSF4PA230440

WP12S400E2011423G049036

2023

 

 ናፍጣ

8,000,000.00

3

አቶ ሓዱሽ ገ/መስቀል

ተበዳሪው

ቦሌ መ/አለም

አውቶሞቢል

አኣ-03-A47200

NMTLY3FX60R004643

8NRU065113

2016

ቤንዚን

 

3,000,000.00

 ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስሞ

ንብረት

አስያዥ

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የንብረቱ አይነት አገልግሎት

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚከናወንበት ቀን

ክልል/ከተማ

ከተማ ክ/ከተማ

ወረዳ/ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

1

ኤስ ዜድ ኤም ኢንጂነሪንግ እና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ወ/ሮ ፍታው ገ/ስላሴ ካሳ

 

መስቀል

 

አዲስ አበባ

 

ልደታ

02

ፔንሲዮን (5 ብሎኮች ያሉት)

528 ካ/ሜትር

AA000030201319

27,996,837.22

 

ሚያዝያ 28 ቀን 2018 ዓ.ም

ከጧቱ 3፡00-6:00 ሰዓት

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CP.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።

2. የጨረታ አሸናፊ ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።

3. በጨረታው አሸናፊ ለሆነ፤ የባንኩን የብድር ፖሊሲ፤ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ እንዲሁም ተጨማሪ የመያዣ ንብረት ለሚያቀርብ ተጫራች ባንኩ በውስጥ መመሪያ መሰረት ብድር ሊያመቻች ይችላል።

4. የጨረታው የምዝገባ ሰዓት የጠዋቱ፤ ከጧቱ 3፡00 - 4፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን ከ4፡00 6፡00 ሰዓት የጨረታው የውድድር ጊዜ ይሆናል። በመሆኑም በውድድሩ ወቅት ለእያንዳንዱ ንብረት የሚመደበው የጥሪ ጊዜ 30 ደቂቃ ብቻ ነው። ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል።

5. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።

6. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

7. ጨረታው በወጋገን ባንክ ዋና መስርያ ቤት 13ኛ ፎቅ ባለው የመሰብሰብያ አዳራሽ የሚካሄድ ይሆናል።

8. ለሀራጅ ጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ በፊት ከታች በተጠቀሰዉ ስልክ ቁጥር በመደወል ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል።

9. ተበዳሪው /ንብረት አስያዥ/ ወይም ሁለቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ተበዳሪው /ንብረት አስያዡ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል። ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።

10.ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ የተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል።

11. ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት በወጋገን ባንክ ኢማ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት 011-558-1837፣ መደወል ይቻላል።

12. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ወጋገን ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-05-06
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-06 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Wegagen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 05, 2026
  • Posted at: 2026-04-06T13:17:11.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders