የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመስከተውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ መሸፕ ይፈልጋል።

ተራ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረቱ አስያዥ ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

የንብረት መለያ ቁጥርና የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ሐራጁ የሚከናወንበት

ከተማ

 

ወረዳ/ ቀበሌ

የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

የይዞታው አገልግሎት እና ስፋት

ቀን

ሰዓት

የጨረታ ደረጃ

1

አቶ ዘካሪያስ ዳምጠው ዘውዴ

አቶ ዲሪባ |አሰፋ

 

ጭላሎ

 

አሰላ

 

10

_

18010/122/2001

 

መኖሪያ ቤት 585 ካ.ሜ

6,209,052.95

29/08/2018

 

ከጠዋቱ 3:30 እስከ 5፡30

1ኛ

 

በዚሁ መሰረት፡-

1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ።

2. ጨረታ የሚካሄደው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጭላሎ ቅርንጫፍ ነው።

3. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።

4. ስለሚጫረቱት ንብረት ከአሰላ ዲስትሪክት ህግ ክፍል ወይም ጭላሎ ቅርንጫፍ ተገቢውን ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።

5. የጨረታው አሸናፊ በ15 ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅ ይኖርበታል።

6. የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቀ ጨረታውን በፍቃዱ እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

7. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት የስም ማዛወሪያ፣ የመንግስት ገቢ እና ማንኛውም ወጪ ሁሉ እራሱ ይከፍላል።

8. ንብረቱን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ግዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆንከዚህ ቀን በኋላ በንብረቱ ላይ ለሚደርሰው ጉዳት ባነኩ ተጠያቂ አይሆንም።

9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-07
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid opening: 2026-05-07 09:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 05, 2026
  • Posted at: 2026-04-06T13:31:26.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders