Property and building foreclosure

የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ ከሳሽ ጌትነት አድማስ እና በአፈ/ተከሳሽ አወቀ አያና መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ ውስጥ የሚገኝ አዋሳኝም በምሥራቅ  መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን፣ ጥላሁን ንጉሴ እንዲሁም በደቡብ አዱኛ መካከል የሚገኘውን የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,556,890 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሀምሳ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ዘጠና ብር) በማድረግ ይሸጣል፡፡ ስለሆነም የጨረታ ማስታወቂያው ከመጋቢት 28/2018 ዓ/ም  እስከ ሚያዚያ 27/2018 ዓ/ም ድረስ ለአንድ ወር እንዲቆይ በማድረግ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ  በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት ይምትችሉ ሲሆን ጨረታዉን ያሸነፈ 1/4ኛዉ ወዲያዉኑ የሚያስይዝ መሆኑን አዉቆ መጫረት የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ  ያስታውቃል፡፡

የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-06
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-05-06 09:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Awi National Administration Zone High Court
  • Published on: Be'kur (Apr 06, 2026)
  • Posted at: 2026-04-07T10:40:08.000Z
← Back to all tenders