የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ አቶ ቅዱስ ዬሀንስ እና አፈ/ተከሳሽ አንተሁን መኮነን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባ/ዳር ከተማ ቀበሌ 16 የተባበሩት ጀርባ የቦታ ቁጥር AM001060615012 በአቶ አንተሁን መኮነን ስም ተመዝግቦ የሚገኝ 249.09 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ በመነሻ ዋጋው ብር 2,930,423.85 (ሁለት ሚሊዬን ዘጠኝ መቶ ሰላሳ ሶስት ሺህ አራት መቶ ሃያ ሶስት ብር ከሰማኒያ አምስት ሳንቲም) ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ግንቦት 01/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡30 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሽጥ ማንኛውም ተጫራች ቤቱ በሚገኝበት በባ/ዳር ከተማ የተባበሩት ጀርባ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልጽ  መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በእለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ  የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-09
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-05-09 09:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Bahir Dar and Localities High Court
  • Published: Apr 06, 2026
  • Posted at: 2026-04-07T10:48:07.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders