የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ አጉማስ መኩሪያ፣ 2ኛ ብርቱኳን ታከለ እንዲሁም 3ኛ ጠጄ መኩሪያ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ 02 ቀበሌ አዋሳኝ በምሥራቅ እረፍቴ አየነው፣ በምዕራብ ገደፋየ በላይነህ፣ በሰሜን መዝገቡ ጥሩነህ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት በካርታ ቁጥር 10277/2010 በአቶ አጉማስ መኩሪያ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት መነሻ ዋጋ ብር 1,167,827 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ስምንት መቶ ሃያ ሰባት ብር) ስለሚሸጥ ከመጋቢት 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ግንቦት 02/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ኛው በሲፒኦ ይዛችሁ እንዲቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-10
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-05-10 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 06, 2026
  • Posted at: 2026-04-07T11:04:04.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders