Property and building foreclosure

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት ሽያጭ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ሞላ ከበደ እና በአፈ/ተከሳሽ ደሳለው ዋሴ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ በየነ ዕውነት፣ በምዕራብ ጥሳሁን ተሰማ፣ በሰሜን ሀይማኖት አበበ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኝ በሃና ሞላ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት መነሻ ዋጋ ብር 1,331,145 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሰላሳ አንድ ሺህ አንድ መቶ አርባ አምስት ብር) ከመጋቢት 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ሚያዚያ 29/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንዲቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-07
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-05-07 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Be'kur (Apr 06, 2026)
  • Posted at: 2026-04-07T11:08:46.000Z
← Back to all tenders