Property and building foreclosure
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈፃፀም ከሳሽ አብሮ ማደግ እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሽ እነ ይርጋ ፍቃዴ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ምክንያት የአፈፃፀም ተከሳሽ የተወሰነበት እዳ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው በፍርድ ባለእዳ በአቶ ማተቤ አሸንፍ ስም በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ልቅና ክንዴ፣ በስሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ከንዴ ሰውነት መካከል የሚገኘውን መኖሪያ ቤት መነሻ ዋጋ ብር 1,134,102 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሰላሳ አራት ሺህ አንድ መቶ ሁለት ብር) ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ከመጋቢት 28/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 28/2008 ዓ/ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያውን በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ሚያዚያ 29/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 5፡00 ንብረቱ ባለበት ቦታ ጨረታው የሚከናወን በመሆኑ ተጫራቾች የንብረት ግምቱን ¼ ኛውን አስይዘው በመቅረብ በመወዳደር መግዛት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤት አዝዟል፡፡
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-07
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-05-07 11:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Guagesa Skudade Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published on: Be'kur (Apr 06, 2026)
- Posted at: 2026-04-07T11:23:34.000Z