የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ጌች ግሮስሪ እቁብ ማህበር ሰብሳቢ አቶ አለኽኝ ልየው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አለኽኝ አይናለም 3ቱ ራሳቸው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ስልዩ መሃመድ፣ በምዕራብ የወንድም ቤት ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ የባንቹ ቤት መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን በአፈ/ተከሳሽ በአቶ ምህረት ፈረደ ሚስት በሆነችው በወ/ሮ ሻሽቱ ሽባባው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት የሆነው በመነሻ ዋጋ ብር 3,734,856 (ሶስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰላሳ አራት ሺህ ስምንት መቶ ሃምሳ ስድስት ብር) ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች ከመጋቢት 28/2018 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 29/2018 ዓ.ም ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ በማዋል ሚያዚያ 30/018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-08
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-05-08 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 06, 2026
  • Posted at: 2026-04-07T11:25:17.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders