የደብረ ብርሃን ከ/ወ/ፍ/ቤት የጨረታ ቀን ማረሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
ማረሚያ
መጋቢት 15 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 24 ላይ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ አስቴር ሀብቴ እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ገ/ኪዳን አድኖ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በዋሸው የቤቶች ልማት ማህበር ተደራጅቶ የተሰጠው የቦታ የካርታ ቁጥር 0527 በ150 ካሬ ሜትር ላይ የተሰራ ሰርቪስ ቤት በአፈ/ ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ሰርቪስ ቤት 2,843,394.02 /ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ አርባ ሶስት ሺህ ሶስት መቶ ዘጠና አራት ብር ከዜሮ ሁለት ሳንቲም/ በመነሻ ዋጋ በሐራጅ ጨረታ የሚሸጥ መሆኑን የወጣ ሲሆን ጨረታው የሚቆይበት ቀን እና ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ስህተት ስላለው ከመጋቢት 14 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ጨረታው በአየር ላይ ቆይቶ ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ጨረታው የሚካሄድ መሆኑን በዚህ ማስታወቂያ የታረመ መሆኑን እንገልፃለን።
የደብረ ብርሃን ከ/ወ/ፍ/ቤት /
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69c24f340a538a2501000001
Tender details
- Deadline: 2026-04-22
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-04-22 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: የደ/ብርሃን ከተማ ወ/ፍ/ቤት
- Published: Apr 08, 2026
- Posted at: 2026-04-08T09:06:40.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.