ኦሮሚያ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና ይዞ የነበረዉንና ተበዳሪዎቹ ዕዳቸዉን በዉሉ መሠረት መክፈል ባለመቻላቸዉ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለዉ) በተሰጠዉ ሥልጣን መሠረት ባንኩ በዋስትና የያዘዉንና ለብድር ማካካሻነት የተረከበዉን የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የንብረቶቹም ዝርዝር መረጃ እንደሚከተለዉ ቀርቧል:: በመሆኑም ህንፃዉዎቹን መግዛት የሚፈልጉ ከታች በተገለፀው መስፈርት መሠረት በጨረታዉ ላይ መሳተፍ ይችሳሉ።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና ቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታው ቀን፣ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ |
||
|
ከተማ ክ/ከ ወረዳ/ ቀበሌ |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
|||||||
|
1 |
ዘ ፓወር ኦፍ ዘ ኔም ኃ.የተ.የግል ማህበር |
አቶ አደራጀው የሺዋስ |
መኖሪያ ቤት (G+4)
|
ሆራ |
አ/አበባ ቦሌ ክ/ከ ወረዳ 6 |
AA000060603612
|
545 |
140,000,000.00
|
በ15/8/2018 ዓ.ም ከ8:00-9:00 በኦሮሚያ ባንክ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ብድር ክትትልና ማስመለስ ክፍል |
|
2 |
ሳሙኤል ሽፈራ ሀሮ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
አርጆ |
ኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን አርጆ ከተማ 01 ቀበሌ |
00/BQLMA/09
|
200 |
599,262 91 |
በ15/8/2018 ዓ.ም ከ4:00–5:00 በባንኩ አርጆ ቅርንጫፍ ቢሮ
|
|
3 |
አቶ ቶሌራ አመንሲሳ ዴቢሳ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
ጌዶ |
ጌዶ ከተማ 2 ቀበሌ |
1428/09 |
200 |
303,331.78 |
በ15/8/2018 ዓ.ም ከ4:00-5:00 በባንኩ ጊዶ ቅርንጫፍ ቢሮ |
|
4 |
አቶ አመኑ አዲሱ ዲፈራ |
ተበዳሪው
|
ቅይጥ
|
ጉዱሩ |
ሆሮ ጉዱሩ ዞን ጉዱሩ ወረዳ ሎያ ቅዳሜ ከተማ |
342/2009
|
480 |
316,074.08 |
በ15/8/2018 ዓ.ም ከ4:00-5:00 በባንኩ ጉዱሩ ቅርንጫፍ ቢሮ |
|
5 |
አቶ ፈዬራ አያና ጂራታ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
አንገር ጉቴ |
አንገር ጉቴ ከተማ 02 ቀበሌ |
2176/203 |
282
|
882,432.30 |
በ15/8/2018 ዓ.ም ከ4:00– 5:00 በባንኩ አንገር ጉቴ ቅርንጫፍ ቢሮ |
|
6 |
አቶ ገለታ አያና ደለለ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
አንገር ጉቴ |
አንገር ጉቴ ከተማ 02 ቀበሌ |
1331/07 |
501.6 |
710,714.92 |
በ15/8/2018 ዓ.ም ከ5:00-6:00 በባንኩ አንገር ጉቴ ቅርንጫፍ ቢሮ |
|
7 |
አቶ ደመቀ አያና ደለለ |
ተበዳሪው |
የፋብሪካ ህንፃ |
ባህርዳር |
ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11 |
222602/2000 |
2260 |
12,587,601.18 |
በ15/8/2018 ዓ.ም. ከ4:00-5:00 በባንኩ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ቢሮ |
|
8 |
አቶ ገዳ አዱላ ጎበና |
ተበዳሪው
|
የኢንዳስትሪ ህንፃ |
ቡሌ ሆራ |
ቡሌ ሆራ ከተማ ቡሌ ቅሊጣ |
B+/1658/G.INV./2014 |
2520
|
6,157,755.04
|
በ15/8/2018 ዓ.ም ከ4:00-5:00 በባንኩ ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ ቢሮ |
|
9 |
አቶ እርዳቸው ዳተሞ ዳዊሶ |
ተበዳሪው |
ንግድ ቤት
|
ሀዋሳ
|
ሀዋሳ ከተማ ዙሪያ ወረዳ ቀበሌ 01 |
C011-000925 |
250 |
1,504,360.01
|
በ15/8/2018 ዓ.ም ከ4:00-5:00 በባንኩ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ቢሮ |
|
10 |
አቶ እርዳቸው ዳተሞ ደዊሶ |
አቶ በየነ በቀለ |
ንግድ ቤት
|
ሀዋሳ
|
ሀዋሳ ከተማ ዙሪያ ወረዳ ቀበሌ 01 |
R-2000-38
|
400 |
1,516,953.47
|
በ15/8/2018 ዓ.ም ከ5:00-6:00 በባንኩ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ቢሮ |
|
11 |
አቶ እርዳቸው ዳተሞ ደዊሶ |
አቶ አሸናፊ አጋር |
ንግድ ቤት
|
ሀዋሳ
|
ሀዋሳ ከተማ ዙሪያ ወረዳ ቀበሌ 01 |
R-2-000421 |
327.75 |
921,616.58
|
በ16/8/2018 ዓ.ም ከ4:00-5:00 በባንኩ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ቢሮ
|
|
12 |
አቶ እርዳቸው ዳተሞ ደዊሶ |
አቶ ግዛው ግርማ |
ንግድ ቤት
|
ሀዋሳ |
ሀዋሳ ከተማ ዙሪያ ወረዳ ቀበሌ 01 |
R-2-000514
|
500 |
953,119.33
|
በ16/8/2018 ዓ.ም ከ5:00-6:00 በባንኩ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ቢሮ
|
|
13 |
አቶ ተሌራ ዱላ ገለታ |
ተበዳሪው
|
መኖሪያ ቤት
|
ኩምሣ ሞረዳ
|
ነቀምቴ ከተማ ቀበሌ 3
|
9729/WLMN/16
|
140 |
3,001,167.83
|
በ15/8/2018 ዓ.ም ከ4:00- 5:00 በባንኩ ኩምሣ ሞረዳ ቅርንጫፍ ቢሮ |
|
14 |
አቶ መሳይ አድማሱ ማሞ |
ተበዳሪው
|
መኖሪያ ቤት
|
ቴፒ |
ቦንጋ ከተማ ቀበሌ 02 |
791/GM.175 |
456 |
2,042,711.50 |
በ15/8/2018 ዓ.ም ከ4:00-5:00 በባንኩ ቦንጋ ቅርንጫፍ ቢሮ |
|
15 |
አቶ ደረጄ ሸዋቀና ተስፋዬ |
ወ/ሮ ካሰች ከበደ |
መኖሪያ ቤት |
ባቦ |
አዳማ ከተማ
|
OR001013313011 |
406.9
|
12,628,072.34
|
በ15/8/2018 ዓ.ም. ከ4:00-5:00 በባንኩ አራዳ ቅርንጫፍ ቢሮ |
|
16 |
አቶ ደረጄ ሸዋቀና ተስፋዬ |
ተበዳሪው |
ንግድ ቤት |
ባቦ |
ሞጆ ከተማ |
3183/2014 |
748.89 |
18,521,130.43 |
015/8/2018 ዓ.ም. ከ4:00-5:00 በባንኩ ሞጆ ቅርንጫፍ ቢሮ |
|
17 |
ወ/ሮ እርጎ ቦኪ ገዳ |
ተበዳሪዋ |
መኖሪያ ቤት |
ሙገር |
ሙገር ከተማ ቀበሌ 01 |
WBIFLMM/1094/14 |
275.5
|
914,483.82
|
15/8/2018ዓ.ም. ከ4:00-5:00 በባንኩ ሙገር ቅርንጫፍ ቢሮ |
|
18 |
ወ/ሮ ሜሮን ኃይለ እየሱስ |
ተበዳሪዋ |
የንግድ ቤት |
ሞጆ
|
አዳሚ ቱሉ ከተማ ቀበሌ 01 |
A70/878/2007
|
952.32 |
620,264.98
|
በ15/8/2018ዓ.ም. ከ5:00-6:00 በባንኩ ሞጆ ቅርንጫፍ ቢሮ |
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምር ንብረቱን በሚገኝበት አድራሻ ቀርበዉ ማየት ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ማስከበሪያ የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሠነድ (ሲ.ፒ.ኦ) በአሮሚያ ባንክ ስም ለሰርተዉ ጨረታው በሚካሄድበት ሰስት ይዘ መቅረብ ይኖርባቸዋል:: በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት የክፍያ ማዘዣ ሠነድ (ሲ.ፒ.ኦ) ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- በተራ ቁጥር 1 ላይ በተገለፀው የመኖሪያ ቤት በጨረታዉ ዕለት ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ እስከ 7፡00 ሰዓት ድረስ ተጫራቾች በጨረታ ማስከበሪያ የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሠነድ (ሲ.ፒ.ኦ) በአሮሚያ ባንክ ስም አሰርተዉ ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ በፅሁፍ በመገለፅ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ብድር ክትትልና ማስመለስ ክፍል በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል:: የጨረታ ሳጥኑም ተጫራቾች በተገኙበት በዕለቱ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል።
- የጨረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገስፀበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 (አስራ አምስት) ቀናት ዉስጥ ያሸነፈበትን አጠቃላይ ዋጋ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በተጠቀሰዉ የጊዜ ገደብ ዉስጥ ገቢ የማይደረገ ከሆነ ጨረታዉ ተሰርዞ በጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
- ጨረታዉን ያሸነፈ ተጫራች ለመወዳደሪያ ካቀረበዉ ዋጋ በተጨማሪ ለመንግሥት የሚከፍለዉን አስፈላጊ ግብርና ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ማንኛዉንም ተያያዥ ወጪዎች ይከፍላል።
- ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም መመልከት ይቻላል።
- በተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-557-2023 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ኦሮሚያ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-04-24
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-04-24 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 08, 2026
- Posted at: 2026-04-08T11:45:30.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.