የአባ ገዳ ክ/ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ፍ/ብሔር ችሎት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የፍርድ ባለ መብት ሽፋ ሰይድ

የፍርድ ባለ እዳ ፈድላ ሀብቴ

የአባ ገዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የካርታ ቁጥር 6897/96 በ21/09/1982 የተሰጠው በፍርድ ባለ መብት ተመዝግቦ ያለው መኖሪያ ቤት በጨረታ መነሻ ብር 7,912,748.66(ሰባት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ አስራ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ አርባ ስምንት ከ66/100) መሸጥ ስለሚፈለግ ማንኛውም መግዛት የሚፈልግ ሰው የቤቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ከሆነው ውስጥ ¼ (25%) 1,978,187.165 (አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰባ ስምንት ሺህ አንድ መቶ ሰማኒያ ሰባት ከ1655/100) የሚፈልግ ሰው ባንክ CPO በማስያዝ አቅርቦ መግዛት ይቻላል፡፡ ጨረታው ከ 16/7/2018 ዓ.ም እስከ 16/08/2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ሆኖ በ 17/08/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ የሚሸጠው ቤት በሚገኝበት በዳቱ ወረዳ ይካሄዳል፡፡

የአባ ገዳ ክ/ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ፍ/ብሔር ችሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-04-25
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid opening: 2026-04-25 12:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአባ ገዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 09, 2026
  • Posted at: 2026-04-09T09:31:19.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders