የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Description
ድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የፍባለመብት አቶ ተፈሪ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ ስመኝ ተገኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 88672 በ18/7/2015 ዓ.ም እና በመ/ቁ 95865 በ3/4/2016ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ውስጥ የሚገኝ የቤ.ቁ 149 የሆነው ቤት ፍርድ ያረፈበት ቤት በይዞታው መለያ ቁጥር AA000100801756/1733/1 የተመዘገበ የተነፃፃሪ ካርታ ያለው ጠቅላላ ቤቱ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታ ስፋት 265 ካ.ሜ ይዞታው የፕሮፖርሽን ስለሆነ ከጠቅላላ ይዞታው ስፋት 343 ካ.ሜ ውስጥ 143 ካ.ሜ ዋና መንገድ ይነካዋል ይህ መንገድ የሚቀንሰው ከጠቅላላ ይዞታው ስፋት 343 ካ.ሜ ስሆን ፍርድ ያረፈበት 265 ካ.ሜ ብቻ ሆኖ ቤቱ ከቀበሌ ቤት ጋር የተነፃፃሪ ካርታ ያለው ቤቱ በአሁኑ ሰዓት ለመኖሪያና ለንግድ አገልግሎት እየሰራ ያለ ሲሆን የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 19,373,175.00 (አስራ ዘጠኝ ሚሊዬን ሶስት መቶ ሰባ ሶስት ሺ አንድ መቶ ሰባ አምስት ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መጋቢት 12 ቀን 2016 ዓ/ም በሐራጅ ለመሸጥ ቀጠሮ የተያዘ ቢሆንም በዕለቱ ተጫራች ባለመቅረቡ ምክንያት ጨረታው ሳይከናወን ቀርቷል። ስለሆነም በፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.95865 በቀን 05/05/2018 ዓ.ም በተሰጠው ትዕዛዝ መሰረት ድጋሚ ሐራጅ ሆኖ 1/4ኛ 4,843,293.75 (አራት ሚሊዮን ስምንት መቶ አርባ ሶስት ሺህ ሁለት መቶ ዘጠና ሶስት ከ75/100) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ በ4፡00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያዉኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።
የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ጀምሮ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ መጎብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል። ከ1/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ CPO የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አ/ዳ/ስም CPO አሰርተው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተ አስርቶ ሙሉ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት የፍ/አ/ጽ/ቤት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሀራጅ ስለመሽጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመፃፍ ባለፈ ስም የማዞወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን።
የፌዴራል ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀሞ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-15
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-05-15 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 10, 2026
- Posted at: 2026-04-11T07:19:06.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.