የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር-ሻሽ /4220/18

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የዕቃው ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታው መዝጊያ ቀን

የጨረታ መክፈቻ ቀን

1

1

የዘይት በርሜል 

ሻሸመኔ በተቋሙ ግምጃ ቤት

በቁጥር

305

14,033.00

ሚያዝያ 22 ቀን 2018 . 800

ሚያዝያ 22 ቀን 2018 . 830

2

ያገለገሉ ጎማ 7*50/16PR

 

በቁጥር

220

3

ያገለገሉ ጎማ 12.00/22PR

 

በቁጥር

86

2

4

ቁርጥራጭ ብረቶች

ሻሸመኔ በተቋሙ

በኪ.

7000

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

ማስታወሻ፡- በሎት 2 የተዘረዘረውን ብረታ ብረቶችን ለመግዛት የሚሳተፉ ተጫራቾች የአቅላጭነት ፈቃድ ከመንግስት የተሰጠው ድርጅት ወይንም ማህበር ብቻ መሆን አለበት።

1. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር (EEU Account No, 1000256449033) የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን 04 ቀበሌ ከብሄራዊ ሎተሪ ፊት ለፊት በሚገኘው ማሞ ኑራ ህንፃ ላይ ቢሮ ቁጥር 201 ሰፕላይ ቼይን እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ በመምጣት የሚወገዱትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

2, ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ገዝተው ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት፣ ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመሄድ መመልከት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን 04 ቀበሌ ከብሄራዊ ሎቶሪ ፊት ለፊት በሚገኘው ማሞ ኑራ ህንፃ ላይ ቢሮ ቁጥር 201 ሰፕላይ ቼይን እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ይከፈታል።

6. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 046 211 0066 / 09 13 92 02 55 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን


Tender details

  • Deadline: 2026-04-30
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-04-30 14:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ethiopia Electric Utility
  • Bid bond: 14,033.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: Apr 10, 2026
  • Posted at: 2026-04-11T07:38:42.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders