በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ በከኒሳ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ በከኒሳ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር 001/2018 ማለትም
- በሎት 1 ቋሚ እቃዎች
- በሎት 2 የጥገና (የህንፃ መሳሪያ) እቃዎች
- ሎት 3 አላቂ የቢሮ እቃዎች
- ሎት 4 አላቂ የፅዳት እቃዎች
- ሎት 5 ህትመቶች
- ሎት 6 የጥገና እና የጉልበት ስራ እና ሌሎችም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ የጨረታ ማስከበሪያ ብር
|
ሎት ቁጥር |
የጨረታው አይነት |
ጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን |
ምርመራ |
|
ሎት 1 |
ቋሚ እቃዎች |
15,000 |
በተቋሙ ስፔስፍኬሽንና በፎቶ |
|
ሎት 2 |
የጥገና (የህንፃ መሳሪያ)እቃዎች |
10,000 |
ናሙና የሚቀርብ |
|
ሎት 3 |
አላቂ የቢሮ እቃዎች |
10,000 |
ናሙና የሚቀርብ |
|
ሎት 4 |
አላቂ የማዳት እቃዎች |
5.000 |
ናሙና የሚቀርብ |
|
ሎት 5 |
ህትመቶች |
3,000 |
በመ/ቤቱ ናሙና |
|
ሎት 6 |
የጥገና እና የጉልበት ስራ |
5,000 |
የስራውን ሰነድ በመግዛት |
በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር በፓስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡-
1 በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲንና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የአቅራቢ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 150 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ብቻ በመክፈል ሰነድን ጤና ጣቢያ ፋይናንስ ቢሮ ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
3 የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ታተሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን አጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በጤና ጣቢያው መሰብሰቢያ አዳራሽ ጨረታው ይከፈታል፡፡ ነገር ግን የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በዓል ቀን ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን በተባለው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
4 ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ጤና ጣቢያው ግቢ ውስጥ ግዥ ቡድን ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5 ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት የመ/ቤቱ ፍላጎት (ስፔስፍኬሽን) ለሚያስፈልጋቸው ሎቶች በጥንቃቄ በስፔስፍኬሽኑ መሰረት ብቻ መሞላት አለበት፡፡ ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ሎቶች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6 ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለአያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
7 የዘገየ ጨረታና የጨረታው መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
8 አሸናፊ ተጫራቾች ያሽነፍባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፓርት ግዥ ፈፃማው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
9 ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ በከኒሳ ጤና ጣቢያ ወረዳ 02 ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር 0996 943434
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት በከኒሳ ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-04-22
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ታተሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-04-23 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ታተሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን አጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 150.00 /አንድ መቶ ሀምሳ ብር/
- Published: Apr 11, 2026
- Posted at: 2026-04-11T08:21:39.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.