Addis Ababa Road Authority: የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ

Description

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d695442a-7e24-499b-b6dd-82159798295f/open

Invitation to Bid

የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ

Procurement Reference No: AACRA-NCB-G-0113-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods

Market Type: National
Procurement Method: Open

Procurement Classification Code: 

            Code                      Title:

  • 14000000      Paper Materials and Products
  • 44000000     Office Equipment and Accessories and Supplies
  • 101000000    Office supplies & Other related Item

Lot Information 

  • Object of Procurement: የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ
  • Description: የተለያዩ የፅህፈት መሳርያዎች ግዥ ቡ-1
  • Lot Number:
  • Clarification Request Deadline: Apr 14, 2026, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: Apr 19, 2026, 10:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: Apr 19, 2026, 10:30:00 AM

Eligibility Requirements
Participation Fee:
  
Eligibility Documents: 

Financial Qualification

Factor Criteria
የመጫረቻ ገንዘብ

ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣

Legal Qualification

Factor Criteria
ዜግነት

ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣ 

የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣

 

 

ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

የታደሰ የንግድ ፈቃድ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

የጥቅም ግጭት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

የግብር ከፋይ

የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ ማስገባት ይኖርባችኋል፡

 

የጨረታ ማስከበሪያ

አንድ  መቶ ሸህ ብር መጠን ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን/ Scan /በማድረግ ከመጨረታ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል፡

 

Technical Qualification

Factor Criteria
የቴክኒክ መግለጫ

 

ተጫራቾች በዚህ የጨረታ ሰነድ የፍላጐቶች መግለጫ ውስጥ በዝርዝር የቀረቡትን ዕቃዎች ናሙና ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ጨረታው ሊከፈት ከአንድ ቀን በፊት ብቻ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መለኪያው መሠረት ተጫራቾች በሚወዳደሩበት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ከየአይነቱ ብዛት 1 /አንድ/ ሳር ቤት አካባቢ በሚገኘው በባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት ዕቃ ግ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Bid Security Amount: 100,000 ETB

Bid Security Form For SME: CPO, Bank_Guarantee,

Bid Security Form For Local Bidders: CPO, Bank_Guarantee,

Bid Security From for Foreign Bidders:

Notice: 

  • Terms and Conditions: መስሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ተጫራቾች በጨረታ መክፈቻ ሰዓት በሲስተም የመክፈቻ ኪይ ማጋራት አለባቸው::

Address: 

  • Procuring Entity: Addis Ababa Road Authority , Addis Ababa Road Authority
  • Country: Ethiopia
  • Town: A.A
  • Street: SAREBET AT PUSHICIN Roundabout
  • Room Number: first Floor /Room 105
  • Telephone: +251011372417
  • Email: Aacra@gmail.com 
  • Po Box: 9206
  • Fax: 11372815

Tender details

  • Deadline: 2026-04-19
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-04-19 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa Road Authority
  • Bid bond: 100,000 ETB
  • Published: Apr 11, 2026
  • Posted at: 2026-04-11T10:27:42.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders