Property and building foreclosure

450 ካ/ሜትር የሆነ መኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Description

ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ- ዳግማዊ አንተነህ አፈ/ተከሳሽ - እነ ወ/ሮ አስናቀች አባተ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባ/ዳር ከተማ ጣና ክ/ከተማ ሽምብጥ ቀበሌ በአቶ አባተ ይመርና እይ አማለድ ተገኘ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን በአዋሳኝ በምስራቅ ኮበል መንገድ በምዕራብ የአቶ እንደሻው ቤትና ቦታ በሰሜን አቶ ተገኘ ቤትና ቦታ በደቡብ ሲሳይ ፍትጉ መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 450 ካ/ሜትር መኖሪያ ቤት መነሻ ዋጋ 5,028,226 /አምስት ሚሊዮን ሃያ ስምንት ሺህ ሁለት መቶ ሃያ ስድስት ብር/ ግንቦት 09 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት በባ/ዳር ከተማ ጣና ክ/ከተማ ሽምብጥ ቀበሌ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ መቻጫረት የምትችሉ መሆኑን እየለፅን፣ በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል

የባሕርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍታብሔር

 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-17
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-05-17 09:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Bahir Dar and Localities High Court
  • Published on: Addis Zemen (Apr 12, 2026)
  • Posted at: 2026-04-13T08:07:59.000Z
← Back to all tenders