Building and equipment maintenance
የኦሮሚያ ልማት ማህበር እሁድ መጋቢት 27 ቀን 2018 ዓ/ም ባወጣው የቤት እድሳት የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Description
ማስተካከያ
እሁድ መጋቢት 27 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አ/ዘመን ጋዜጣ ገፅ 19 የኦሮሚያ ልማት ማህበር በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ የቤት እድሳት በተራ ቁ 4 ላይ ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ቀን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ቀን ድረስ መሆኑ በዚህ ማስታወቂያ የተስተካከለ መሆኑን እየገለፅን የተቀረው የጨረታ ዝርዝር ቀኑ እንደተጠበቀ የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን።
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69d362490a538a29ac000001
Tender details
- Deadline: 2026-04-25
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ቀን ድረስ
- Bid opening: 2026-04-25 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Development Association
- Buyer address: ቦሌ መድሃኒዓለም አካባቢ ኦሮሚያ ሕንፃ /ኦሮሚያ ታወር/ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 605
- Published on: Addis Zemen (Apr 12, 2026)
- Posted at: 2026-04-13T08:25:18.000Z